Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለአቅመ ደካሞች የተገነቡ ቤቶችን አስረከቡ ጳጉሜ 1/2014 (ዋልታ) የበጎ | Walta

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለአቅመ ደካሞች የተገነቡ ቤቶችን አስረከቡ

ጳጉሜ 1/2014 (ዋልታ) የበጎ ፈቃድ ቀንን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቧሬ አካባቢ ለአቅመ ደካሞችና በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የአቧሬ አካባቢ ነዋሪዎች የተሠሩላቸውን ቤቶች አስረክበዋል።

ይህ ርክክብ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተጀመረው የዓመታዊ የቤት እድሳት አንድ አካል መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ለፈጣን መረጃዎች:-
ቴሌግራም https://t.me/WALTA_TV_Eth
ቴሌግራም https://t.me/WALTA_TV_Eth

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!