Get Mystery Box with random crypto!

እውነተኛ እና ታላቁ አምላክ ማን ነው? በሚል ትምህርት ተለቋል። ብዙ ጊዜ ክርስቲያኖች 'ለኢየሱስ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

እውነተኛ እና ታላቁ አምላክ ማን ነው? በሚል ትምህርት ተለቋል። ብዙ ጊዜ ክርስቲያኖች "ለኢየሱስ አምላክነት ድምዳሜ አደረሰን" ብለው ከሚጠቅሷቸው ተወዳጆች ጥቅሶች 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 ቲቶ 2፥13 እና 2ኛ ጴጥሮስ 1፥1 ሲሆኑ ዳሰሳ በማድረግ ሞግተናል። ያድምጡና ያስደምጡ፦



ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!