Get Mystery Box with random crypto!

እኛ ሙሥሊሞች ክርስቲያኖችን፦ ኢየሱስ 'እኔ አምላክ ነኝ፥ አምልኩኝ' ያለበት ጥቅስ ስጡን ስንላቸው | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

እኛ ሙሥሊሞች ክርስቲያኖችን፦ ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ፥ አምልኩኝ" ያለበት ጥቅስ ስጡን ስንላቸው እነርሱ፦ "ኢየሱስ አልፋ እና ዖሜጋ ነኝ" ብሏል ብለው ይመልሳሉ፥ እውን "አልፋ እና ዖሜጋ ነኝ" የሚለው ማን ነው? ኢየሱስ ወይስ የኢየሱስ አምላክ? ያድምጡና ያስደምጡ፦