Get Mystery Box with random crypto!

አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ እንዲሁ ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው! እ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ እንዲሁ ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው!

እውን ኢየሱስ የባሕርይ አምላክ ነውን? የሚለው ይህ መጽሐፌ አዲስ አበባ በለገሃር እና በሜክሲኮ መካከል ኮሜርስ ወይም ከጃፋር መጽሐፍ መደብር በስተቀኝ "ኮሜርስ የመጽሐፍ መደብር" በሚባለው ውስጥ ይገኛል። ለበለጠ መረጃ 0920781016 ዐብዱ ብለው ይደውሉ!

ሌሎቻችሁ ተደራሽነት እንዲኖረው በየታይም ላይናችሁ፣ በየጉሩፑ፣ በየፔጁ፣ በየቻናሉ፣ በየኮሜንቱ ሼር እና ፓስት በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!