Get Mystery Box with random crypto!

ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም

የቴሌግራም ቻናል አርማ waaldaa — ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም
የቴሌግራም ቻናል አርማ waaldaa — ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም
የሰርጥ አድራሻ: @waaldaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 574
የሰርጥ መግለጫ

"እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት
ይሉኛል፤"
(የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ )
@waaldaa
@waaldaa
@waaldaa

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-18 21:34:38 የተዋህዶ ልጅ የሆነ እንዳያልፉ

ለህይወት ውጣ ውረድ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ወሳኝ ጸሎት እና በበረሃ ያሉ ቅዱሳን ሰይጣን አጋንንትን የሚያሽመደምዱበት በተዋሕዶ ልጆች እጅግ ተወዳጅ የሆነውን መስቀል አጥር ጸሎት እነሆ ከብዙ ልፋት በኋላ በአፕሊኬሽን ቀረበ ። ይህንን ጸሎት ሲጸልዩ እጅግ ከባድ የሚመስለው የ ችግር እና ፈተና ተራራ እንደ ጉም ሲተን እራስዎ ምስክር ይሆናሉ

አሁኑኑ ከላይ የተቀመጠውን መተግበሪያ በማውረድ ታላቅ በረከትን ወደቤትዎ ያስገቡ
ማሳሰቢያ : ቢያንስ ለ15 ወዳጅዎች ማጋራትዎን አይርሱ
መታዘዝ ከመስዋት ይበልጣልና::
መጽ ሳሙኤል ምዕ 15 ቁ.22
ለበለጠ መረጃ
https://t.me/tewhastore
172 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 13:44:24 #የሰው_ነፃ_ፍቃድና_አወዳደቁ

ነፃ ፍቃድ ስንል ምን ማለታችን ነው ?

ሰውን ሲፈጥረው የሚያስብና የሚያስተውል ሆኖ ነው ። ከዚህም የተነሳ ክፉውንና በጎን ማወቅ የሚችልበት አእምሮና ከሁለት አንዱን መርጦ እንዲጓዝ ነፃነት አለው ።እግዚአብሔር አዳምን ከፈጠረው ቡሃላ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ነግሮ በገነት አኑሮታል

ከዚህም ቡሃላ የሚበጀውን መምረጥ የእርሱ ድርሻ ነበር
በሕይወት ለመኖርም ሆነ ለመሞት መወሰን በእጁ ነው። እንግዲህ ይህ ነው የሰው ልጅ #ነፃ_ፍቃድ የሚባለው ። እናም አዳም ነፃ ፍቃዱን ተጠቅሞ እጸ በለስን በላ በዚህም ወደቀ

#የሰው_ልጅ_ውድቀት_ስንል_ምን_ማለታችን_ነው ?

#1ኛ .ራቁታቸውን ሆኑ ። ለነርሱ ልብስ አልነበራቸውም ነገር አይተፋፈሩም ነበር ። የፀጋ ልብስ ነበራቸው ። #2ኛ .ኃይላቸውን አጡ ፦ ይህም ሲባል ሀጢአት የሰውን ኃይል ያሳጣልና #3ኛ .ሰላማቸውን አጡ

#4ኛ .ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸው ግንኙነት ተቋረጠ ። #5ኛ .መርገም አመጡ ። #ሀ ነፃነታቸውን አጡ ። ሞትን ወይም ህይወትን የመምረጥ መብት ነበራቸው ኀላ ግን ሞትን ተቀብለው ነፃነታቸውን አጡ ባሪያ ሆኑ ። #ለ ሕይወታቸውን አጡ

ቀድሞ ለዘላለም ይኖሩ ዘንድ ተሰጥቷቸው ነበር ኀላ ግን በበደላቸው ሞት መጣባቸው ህይወታቸውንም አጡ። #ሐ የገነት በር ተዘጋባቸው ። #መ ባለ ዕዳ ሆኑ ። ማንም ሊከፍለውም የማይችለውን የሞት ባለዕዳ ሆኑ ። ይህንንም እዳ #ከኢየሱስ_ክርስቶስ በቀር ትውልድ ሙሉ ሊከፍሉት አይችልም

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE

•✥• @Amda_Hayimanot •✥•
•✥• @Amda_Hayimanot •✥•
•✥• @Amda_Hayimanot •✥•
288 views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 08:00:02

285 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 06:54:55
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
እኝህ ከላይ የምትመለከቱት አረጋዊያን በእድሜ የደከሙ አባቶች እናቶች እንድሁም ህጻናት ምንም ነገር ስለሌላቸው ሰርቶ ለማደር አንኳን አቅማቸው ስለማይችል በጣም ለችግር ተዳርገዋሉ ስለሆነም ከፍታችን በዓል እየመጣ ስለሆነ አቅማችን የቻለውን እንድንረዳቸው ብዬ ነው አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረን ለጾም ፍች ሹንኩርት,ዘይት,ስጋ,በርበሬ, ዶሮ ወዘተ...ነገሮች ስለ ሚያስፈልጋቸው በገንዘብ ለማገዝ ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች እጃችሁን እንድትዘረጉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ኢት/ን/ባንክ 1000280707221
#ለበለጠ መረጃ 0941960724
0923486075
0932455835
ጅማ ማና ቢሊዳ
#ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ብያንስ ለ10 ሰው
1.7K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 16:47:00 Faarfannaa Hoosa'inaa Haaraa!

Subscribe gochuu hin dagatinaa




241 views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 13:56:30
O2 Service (Tajaajila O2) sekondii muraasaaf link gadii kanan seenun Channel youtube kana subscribe godhaa mee

Tajaajila Afaan Oromiffaa ortodoksii Tewahidoo irratti wal agarra!


https://youtube.com/channel/UCNN98jrVYsezd6SNNojkcvA
https://youtube.com/channel/UCNN98jrVYsezd6SNNojkcvA
https://youtube.com/channel/UCNN98jrVYsezd6SNNojkcvA
256 views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 14:12:53 ልዩ ጥያቄ መልስ ውድድር

እውነት / ሀሰት

1. መጥምቁ ዮሀንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ነበር እየሰበከ የመጣው

2. ሄሮድስ ጌታችን በምን ዘመን እና የት እንደሚወለድ ያረጋገጠው ህዝቡን ጠርቶና ጠይቆ ነው

3. ዮሴፍ እመቤታችንን በስውር ሊተዋት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ በህልም ታየው።

4. አብረሀም ይስሐቅን ወለደ ይስሐቅም ዮሴፍን ወለደ።

5. "ሴትን አይቶ በልቡ የተመኛት ሁሉ አመነዘረባት።"

6. "አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ አንድ ምዕራፉን ያህል ሂድለት።"

7. የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም።

8. "በወንድሙ ላይ በከንቱ የሚቆጣ ሁሉ እርሱ ይፈረድበታል።"

9. ዲያቢሎስ ጌታችንን ለሶስተኛ ጊዜ የፈተነው በፍቅረ ነዋይ ነው።

10. ጌታችን ኦሪትንና ነቢያትን ሊሽር ነው የመጣው።

ምርጫ

11. ሰብዓ ሰገል ጌታችንን ካገኙ በኋላ ወደ ሄሮድስ እንዳይመለሱ በምን ተረዱ

ሀ/ በህልም ተነግሯቸው
ለ/ በቀጥታ ተነግሯቸው
ሐ/ ልቦናቸው ስላልወደደ
መ/ መልስ የለም

12. የጌታ መልአክ ለዮሴፍ ተገልጦ "ህፃኑን ሊገድሉት የሚወዱት ሞተዋልና ህፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ___ሂድ።"

ሀ/ ወደ ሶሪያ
ለ/ ወደ ግብፅ
ሐ/ ወደ እስራኤል
መ/ መልስ የለም

13. እኔ ግን እላችኋለሁ ጠላቶቻችሁን

ሀ/ አትጥሉ
ለ/ ውደዱ
ሐ/ ጥሉ
መ/ ተበቀሉ

14. አርኬላዖስ ማን ነው

ሀ/ ከሰብዓ ሰገል አንዱ
ለ/ የሄሮድስ ወታደር
ሐ/ የጌታችን ሀዋርያ
መ/ የሄዶድስ ልጅ

15. ልጅም ትወልዳለች እርሱም ህዝቡን ከሀጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን_ ትለዋለህ

ሀ/ አማኑኤል
ለ/ ኢየሱስ
ሐ/ መድሀኚአለም
መ/ መልሱ አልተጠቀሰም

16. ጌታችን በዲያቢሎስ የተፈተነው ስንት ጊዜ ነው?

ሀ/ 2
ለ/ 3
ሐ/ 4
መ/ 5

17. ለሚለምንህ ሁሉ ____።

ሀ/ አበድር
ለ/ እዘን
ሐ/ ስጥ
መ/ መልስ የለም

18. ጌታችን ወደ ዮሀንስ ሊጠመቅ በመጣ ሰአት ዮሀንስ ምንድን ነበር ያለው።

ሀ/ ጌታዬ በፊትህ ሞገስን አግኝቼ በእኔ ዘንድ ልትጠመቅ በመምጣትህ አመሰግናለሁ

ለ/ እኔ በአንተ ልጠመቅ ይገባኛል አንተ እንዴት ወደ እኔ ትመጣለህ

ሐ/ ምንም አላለውም

መ/ መልስ የለም

19. ሰብዓ ሰገል ከየትኛው አቅጣጫ ነበር የመጡት?

ሀ/ ከምስራቅ
ለ/ ከምዕራብ
ሐ/ ከሰሜን
መ/ ከደቡብ

20. ሄሮድስ ሰብዓ ሰገል እንደዘበቱበት በተረዳ ጊዜ ምን አደረገ

ሀ/ በጭፍራዎቹ አሳዶ ገደላቸው
ለ/ ወደ ሄዱበት ስፍራ ሄደ
ሐ/ ህፃናትን አስገደለ
መ/ ምንም አለደረገም

ዳሽ ሙላ

21. እናንተ የምድር_ናችሁ።

22. ነገር ግን ቃላችሁ__ወይም__ ይሁን።

23. ተከተሉኝ ሰውን_ አደርጋችኋለሁ።

24.እኔ ግን እላችኋለሁ ክፉን በክፉ ____።

25. ፅድቃችሁ ከ እና ጽድቅ ካልበለጠ መንግስተ ሰማይ አትገቡም።

ፃፉ

26. ገሀነመ እሳት የሚያስገባ ስድብ ምንድን ነው?

27. የያዕቆብና የዮሀንስ አባት ስሙ ማን ነው?

28. ዮሴፍ እመቤታችንንና ጌታችንን ወደ የት ሀገር ይዞ ሸሸ?

29. የትውልድ ዘመን ቁጥር በየትኛው ምዕራፍ ላይ የተገለጠ ነው?

30. እስከ ዛሬ ባለው ትረካዊ ትምህርት ምን ምን ተረዳችሁ?

ለበረከቱ ሁላችሁም ተሳተፉ

መልስ መስጫ @Yb_19bot

ቻናላችንን ለመቀላቀል @betekrstiyan_21

(መልሶቻችሁን ስታስገሙ የክርስትና ስማችሁ ቀድማችሁ መፃፉን አትርሱ)
259 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 13:59:08 Walaloo 150 ol iddoo tokkotti

Barreessan: F/taa Koo'eel Shawaa

Share gochuun obboloota keessanin ga'aa

follow us
╔═════════════╗
@OrtoOroKoon
╚═════════════╝
415 views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-21 11:14:25

348 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 19:38:18

316 views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ