Get Mystery Box with random crypto!

'…ይችላል ፋኖ ይችላል…!! '…አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ናቸው። በባህርዳር ስታ | የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

"…ይችላል ፋኖ ይችላል…!!

"…አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ናቸው። በባህርዳር ስታዲየም ተገኝተው ይችላል ፋኖ ይችላል ብለው የሚቀውጡት። ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአርበኛ ልጆች ናቸው። ጣልያንን የአንበረከኩ የአርበኛ ልጆች። የፋኖን ጥቅም ከቅዱስ ጊዮርጊስ በላይ የሚያውቀው የለም።

"…ከአዲስ አበባ ተነሥተው፣ ባህርዳር ድረስ ተጉዘው። ያለ ሰፈራቸው፣ ያለ ከተማቸው፣ ቢታሰሩ፣ ቢደበደቡ አለሁ የሚል ወንድም እህት በሌለበት ስፍራ ከጎንደር ከመጡት ከፋሲል ከነማ ከአፄዎቹ ልጆች ጋር ሆነው ለባህርዳር እሳት እየዘነበባቸው ለሚገኙት ወንድሞቻቸው አጋር ሆነዋል።

"…የአዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው። ብራቮ ሳንጆርጅ…!! ማርያምን ዐማራማ ያሸንፋል። ፋኖማ ያሸንፋል። ደግሞ ተራው ደርሶ ኢትዮጵያ ቡናን አይቼ።

"…እየተደመማችሁ…!

Via #zemedkun_bekele