Get Mystery Box with random crypto!

##መረጃ ለቀድሞ የአማራ መከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል ለነበራችሁ አሻራ ከሰሜን አሜሪካ | የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

##መረጃ ለቀድሞ የአማራ መከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል ለነበራችሁ

አሻራ ከሰሜን አሜሪካ

ፋኖና የአማራ ሊህቃን ላይ ያተኮረው ኦፕሬሽን በቁጥር 2 እቅዱ ተመላሽ የመከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል አባላት ላይ ከባድ ኦፕሬሽን ታቅዷል። ከዚሁ ጀርባ የታቀደ ሌላ ሃሳብ መኖሩንም የውስጥ መረጃወቻችን ጠቁመዋል። ስለሆነም የቀድሞ የአማራ መከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል አባል የነበራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። አፈናው ወድ እናንተ ሊመጣ ነው። ሴራውንም ለማክሸፍ ተዘጋጁ። ይህን መረጃ በፍጥነት ለሚመለከታቸው የቀድሞ የመክላከያና የልዮ ሃይል አባላት አድርሱ። መረጃን ቀድመን በማድረስ የወገኖቻችን ደህንነት እናስከብር::

#ንሥር ብሮድካስት\

https://t.me/voice_of_amhara_FANO