Get Mystery Box with random crypto!

አማዞን ላይ ታገኙታላችሁ! ዩኒቨርሲቲያችን ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ጊዚያት ሲያስጠና የቆየው | Voice of Amhara የአማራ ድምጽ ®

አማዞን ላይ ታገኙታላችሁ!



ዩኒቨርሲቲያችን ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ጊዚያት ሲያስጠና የቆየውን “ወረራና መዋቅራዊ ዘር ማጥፋት በወልቃይት-ጠገዴና ጠለምት” የሚል  የምርምር ውጤት መጽሐፍ በቅርቡ አሳትሞ ማስመረቁና ለአገር ውስጥ ለገበያ ማቅረቡ ይታወሳል።

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ተደራሽ ይሆን ዘንድ "አማዞን" ላይ እንደሚለቀቅ ቃል በገባነው መሠረት ዛሬ "አማዞን" ላይ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡
ስለሆነም የሚከተለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እንዲገዙ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የመተርጎምና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የማቅረብ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ ሲሆን በቅርቡም  አማዞን ላይ በተመሣሣይ ለገበያ ይቀርባል።

(ዶክተር አስራት አፀደወይን)


https://www.amazon.com/dp/B0BP6WQC9N/ref=mp_s_a_1_1?crid=PK2RU6D0H7OV&keywords=Annexation+and+Structural+Genocide&qid=1670349981&sprefix=annexation+and+structural+genocide%2Caps%2C403&sr=8-1