Get Mystery Box with random crypto!

ኦነግ 'ሸኔ' የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ጋር አብሮ እየሰራ እንደሚገኝ አምኗል። 'የኦሮሚያ ልዩ ኃይል | Voice of Amhara የአማራ ድምጽ ®

ኦነግ "ሸኔ" የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ጋር አብሮ እየሰራ እንደሚገኝ አምኗል።


"የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከአራት ኪሎ ትዕዛዝ መጠበቅ ትቶ በፋኖ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ። እኛም  በፋኖ ላይ እርምጃ እየወሰድን ነው።  እንደሚባለው ተቀናጅተው ነው የሚባል ነገር የለም። የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የአምባገነን ስልጣን መጠበቅ ትቶ ከህዝብ ጎን ሆኖ በምስራቅ ወለጋ  ሁሮ ጉድሩ መልካም ስራ ላይ ነው። ስለዚህ እነሱም ስራ ላይ ናቸው። እኛም ስራ ላይ ነን።"

የኦነግ "ሸኔ" ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ።


ማስገንዘቢያ፥ ፋኖ የሚሉት የአማራን ንፁሃንና የኦሮሚያ ክልል ያሰለጠናቸውን የአማራ ሚሊሻዎች ነው።

ተፈናቅሎ ጫካ ያለው አማራም የሚናገረው ከኦነግ ቃል አቀባይ ጋር ተመሳሳይ ነው። አጥቂው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነው።