Get Mystery Box with random crypto!

በኦነግ ሸኔ ታግቶ የነበረው ወንድማችን ተገደለ! ኦሮሚያ ክልል ኩዮ ገብረ ጉራቻ ስሚንቶ ለመጫን | Voice of Amhara የአማራ ድምጽ ®

በኦነግ ሸኔ ታግቶ የነበረው ወንድማችን ተገደለ!

ኦሮሚያ ክልል ኩዮ ገብረ ጉራቻ ስሚንቶ ለመጫን ሄዶ፤ ከወር በፊት መንግስታዊ ድጋፍ ባለው ኦነግ ሸኔ ታግቶ  የነበረው ተጎድ ደነቀው በግፍ መገደሉ ታውቋል።

ሹፌር ተጎድ በጨኝ አውራጅነት እና በረዳትነት እየሠራ ጥሮ ግሮ እቁብ ገብቶ እና ተበድሮ ነበር፤ መኪናውን የገዛው። መኪናውን ከገዛው ዓመት አልሞላውም። አርመኔው ቡድን መኪናውን አቃጥለው፣ እሱንም አግተው አንድ ሚሊዮን ብር ክፍል ብለው፣ መጨረሻ ላይ በጭካኔ ገድለውታል። የተጎድን ግድያ ተከትሎ ደብረ ማርቆስ ላይ አሽከርካሪዎች እና ማኅበረሰቡ ሰልፍ ወጥቷል።