Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ተቋማትን የመምቻ ሰበብ! ከዚህ ቀደም በምንም አይነት የአማራ እንቅስቃሴ ውስጥ የሌሉ ግለ | Voice of Amhara የአማራ ድምጽ ®

የአማራ ተቋማትን የመምቻ ሰበብ!

ከዚህ ቀደም በምንም አይነት የአማራ እንቅስቃሴ ውስጥ የሌሉ ግለሰቦች ስም እየተጠራ፣ አንድ ድራማዊ ዶክመንተሪ ተሰርቶ ነበር። ከዛ በኋላ አማራን በጎጥ የሚከፋፍሉና ሌሎች የሀሰት ሰነዶች ወጥተዋል። ዛሬ ደግሞ የአማራን ሰላማዊ እንቅስቃሴ፣ ሲቪክ ተቋማትና ምሁራን ለመምታት ሌላ የሀሰት ሰነድ ተሰርቶ "አፈትልኮ የወጣ" እየተባለ እየተሰራጨ ነው። ሰነዱን የአማራን ተቋማት ለመምታት የሚያመቻች የሀሰት ሰነድ ስለመሆኑ በመሃል የሰነቀራቸው በርካታ ጉዳዮችን ማንሳት ይቻላል።


በአዲስ አበባና በሌሎች ክልሎች አማራ ላይ የተጀመሩት እንቅስቃሴዎች የዚህ እቅድ ጅምር ሆነው መሰል ሰነዶች በቀጣይ የአማራን ተቋማት ለመድፈቅ የሚሰሩ ስለመሆናቸው በወፍ በረር ይዘቶቹን  ማንበብ በቂ ነው።