Get Mystery Box with random crypto!

' ስጠረጥር ' 13 (አብዱልሀኪም ሰፋ) : ስለ እንቅልፍ ትንሽ እናውራ እስቲ። ልጠይቃችሁማ የላጤ | Venue

" ስጠረጥር " 13
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
ስለ እንቅልፍ ትንሽ እናውራ እስቲ። ልጠይቃችሁማ የላጤና የባለትዳር እንቅልፍ አንድ አይነት ነው እንዴ?(እስቲ ባለትዳሮች እና ላጤዎች ትንሽ ማብራርያ ብትሰጡን ጥሩ ነው። አሀ ማወቅ አለብና። )
እንጠርጥር እንዴ?………እ……እንጠርጥር?
ምን ጣጣ አለው እንጠርጥራ ታድያ!
ላጤ እንቅልፍ፣ ባለትዳር እንቅልፍ የሚባል ነገር ለምንድን ነው የሌለው ቆይ?( ኧረ ወገን የሆነ ነገር በሉ)
ላጤ የሆነ ሰው ባለትዳር እንቅልፍ ሊይዘው ይችላል?
እንደውም ቆይ…
ህልም የምናየው ላጤ እንቅልፍ ሲይዘን ነው ወይስ ባለትዳር እንቅልፍ ሲይዘን? እኔኮ……አልጠርጥር!
ለማንኛውም እያንቀላፋችሁ ማነው እየተኛችሁ አቦ መልካሙን ተመኘሁ!
:
@Venuee13
@Venuee13