Get Mystery Box with random crypto!

#አንዳንዴ 15 (አብዱልሀኪም ሰፋ) : > : @Venuee13 @Venuee13 | Venue

#አንዳንዴ 15
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
<< ውድ ነገራችን ምንድን ነው? ክብራችን? ፍቅራችን? ወይስ ምን? #አንዳንዴ ምን ውድ ነገር እንዳለን አናውቅም።
ውድ ነገራችንን ስለምንሰጣቸው ሰዎች ግድ ሰጥቶን ያውቃል? #አንዳንዴ ከምንም የማንቆጠረው እራሳችንን ስላረከስን ነው። ተው ርካሽ ከሚያድርጓችሁ ጋር ልምምጥ አቁሙ። መለያየትን በመፍራት ሰበብ የማይደርቅ ቁስላችሁን አትከኩ። በተለይ አጓጉል አፍቅርያለሁ በሚል እራሳችንን አናዝረክርክ። ይሄ ለፍቅር ምንም ቢከፈል አይቆጭም የምትል ዝርክርክ አባባላችሁን ጣሉት። #አንዳንዴ የተረት ተረት ንግርቶች የምር እንዳንኖር እያደረጉን ነው። #አንዳንዴ…>>
:
@Venuee13
@Venuee13