Get Mystery Box with random crypto!

#እያሰብን 26 : > (አብዱልሀኪም ሰፋ) : @Venuee13 @Venuee13 | Venue

#እያሰብን 26
:
<< ትንሽ ነገርን የማተለቅ፣ ኢምንትን የማግዘፍ በሽታ ያለባቸው ሰዎች አሉ። አላህ ይማራቸው። ሕፃን ልጅ የሚጫወትበት አፉፋ ወደቀብኝ ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ሰዎች በሰላም ነው ግን? ኧረ እያሰብን! >>
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13