Get Mystery Box with random crypto!

@Anasimosss🙏

የቴሌግራም ቻናል አርማ usefullgeneration — @Anasimosss🙏 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ usefullgeneration — @Anasimosss🙏
የሰርጥ አድራሻ: @usefullgeneration
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 235
የሰርጥ መግለጫ

The purpose of this Channel is inspiring a usefull Genration for the country, the church and the family!!!!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-13 11:57:53 #ጠቃሚ #ሰው #እንድትሆን(ኚ) #እንፈልጋለን

ጠቃሚ ሰው ሆይ ህልም ያላቸው ሰዎች ወይም አላምዎች የዚህ አለም አዳኞች ናቸው። ስለዚህ ስለ ህልምህ ተጠንቀቅ!

@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
19 viewsSOJA Defaru, edited  08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 10:53:37 #ጠቃማ #እንዲትሆንና #ትልቅ #ቦታ #እንድትደርስ #እንፈልጋለን!

ስለዝህ በትጋት መጸልይና ዋጋ መክፈል አለብህ። ምክኒያቱም ትንሽ ነገር የሚያሳካ ትንሽ መስዋዕት ይከፍላል። ብዙ የሚያሳካም ብዙ መስዋዕት መክፈል ይጠበቅበታል። አንተም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ከፈለክ ታላቅ መስዋዕትነት መክፈል ግደታህ ነው!!

@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
826 viewsSOJA Defaru, edited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 22:29:37 #ጠቃሚ #ሰው #እንዲትሆን(ኝ) #እንፈልጋለን።

ስለዚህ ለራዕዮችህና የላቀ ግብ ላላቸው ሃሣቦችህ ክብር ስጥ። ዛሬ በልብህ የሚገላበጥ ሙዚቃ በአዕምሮህ ለምፈጠር ውበት ንፁህ ሃሣቦችህን ለሚያለበሰው አፍቃርነት ከፍተኛ ዋጋ ስጥ።

@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
933 viewsSOJA Defaru, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 07:23:20 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
53 viewsSOJA Defaru, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:55:05 #ጠቃሚ #ሰው #እንትሆን(እንዲትሆኚ) #እንፈልጋለን።

ስለዚህ የላቁ ህልሞችን አልም ስታልም የአለምከውን ትሆናለህ። ራዕይህ አንድ ቀን ልትሆን የምትችለው ማንነትህ ቃልክዳን ነው የላቀ ግብ ያላቸው ሃሣቦችህም በመጨረሻ የምትገለጥበት ማንነትህ ትንቢቶች ናቸው።

አስታውስ ታላቁ ስኬት በመጀመሪያ በአንድ ወቅት ህልም የነበረ ነው። ዋንዛ በዛፍ ፍሬው ውስጥ ተኝቶ!!! ወፍም በእንቁላሉ ውስጥ ሆኖ ይጠብቃል!!!

ህልምህም እንዲሁ ነው አንድ ቀን መገለጡ አይቀርም!

@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
1.1K viewsSOJA Defaru, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:49:06 ሩጫውን ተሸንፈሃል?

ሩጫውን በመሸነፍህ ምንም ውርደት የለም። ከዚያ ውርደቱ በብቸኝነት የምኖረው መሸነፍን በመፍራት አለመሮጡ ላይ ነው።

ስለዚህ ከፊታችን ያለውን ሩጫ ክርስቶስን እያየን በትዕግስት እንሩጥ!!
ጠቃሚነት ያለውም በዚህ ውስጥ ነውና በርታ አትፍራ።

#share



@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
928 viewsSOJA Defaru, edited  03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:05:16 #ፍሬያማ #ሁን

ከብዙ ትውልዶች በኋላ #እግዚአብሔር ወደ አንተ ይመለከትና ቀለል አድርጎ <<ፍሬያማ ሁን>> ይልሃል። ይህንን ስል የሆነ ቦታ ሄደህ ዘር እንድትፈልግ እየጠየቀ ሳይሆን ቀድሞውኑ ዘሩን ይዘኸዋል ብሎ ስለሚያውቅ ነው።

ወንድሜ ሆይ ወደ ምድር የመጣኸው ባዶህን አይደለም። ደሞ ልንገርክ #እግዚአብሔር ያልሰጠውን ወይም መጀመሪያ ያላካፈለውን በጭራሽ አይጠይቅም።

መጀመሪያ የሚመጣው ዘሩ ነው ወይስ ፍሬው? #እግዚአብሔር ቀድሞ የሚመጣው ዘር እንደሆነ ቢያውቅም ዘሩ ፍሬ ወደሚያፈራ ተክል እንድያድግ ስለምጠብቅ <<ፍሬያማ ሁን>> ይላል። ይህንን ሲል እርሱ አስቀድሞ ዘር የሰጠህ መሆኑን እያመለከትህ ነው።

@usefullGeneration
@usefullGeneration
@usefullGeneration
1.4K viewsSOJA Defaru, edited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 17:27:19 @usefullGeneration
66 viewsSOJA Defaru, edited  14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 13:53:46

66 viewsSOJA Defaru, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ