Get Mystery Box with random crypto!

መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ menkorer_times — መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ menkorer_times — መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @menkorer_times
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 643
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የመንቆረር 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
https://t.me/Menkorer_Times ® እውነተኛ ድምፅ!
በዩቱዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCHdXu0p-tf4VUNquYt0UIDQ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 18:10:23 Do not touch this link

https://givvy-videos.app.link/sv6dMiWwQrb
53 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 17:18:04 ዛሬ ማታ በኦሪጎን የሚተላለፉ የአትሌቲክስ ውድድሮችን በቀጥታ በYOUTUBE ቻናሌ ላይ የማስተላልፍ በሆኑን ከወዲሁ ማሳወቅ እወዳለሁ ።

ሁላችሁም የYOUTUBE ቻናሌን #Subscribe




በማድረግ ውድድሩን ካሉበት ሆነው ይከታተሉ ።
214 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:52:09 አባቴ! ከአጀንዳህ ፍንክች አትበል!

"ሀገር ማለት ሰው ነው!" አይደለም እንዴ? ሀገር ጠላትን የምትመክተው በሰው አይደለም እንዴ? እናማ ይቺ ሀገር የሚሞቱላት ጀግኖች የሚኖሯት ፥ በማንነታቸው የሚጨፈጨፉት ዜጎች ሠብአዊ መብታቸው ተከብሮ የሀገር ባለቤትነታቸው ሲከበር ብሎም ፍትህ ሲያገኙ ብቻ ነው!

ሱዳን ገና ዛሬ የወረረችን አስመሰላችሁትኮ? ጠሚ "የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሳያውቀው የሚደረግ ድርድር የለም!" ብሎ ሲሰክስ አመናችሁት እንጂ ከህወሓት ጋር የተጀመረውም ድርድር ትኩስ ድንች አይደለምኮ ጋይስ!

መስሚያው "ጥጥ" የሆነውን መንግስት እንዲሁም ፥ ተናበው እንኳ መዋሸትና መቅጠፍ የማይችሉት ከንቱ ካድሬዎችን ብቻ የመስማት አባዜ የተጠናወተው ካልሆነ በሱዳንና ግብፅ ጥምር ጦር ዝግጅትም የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ጀምሮ ሁነቱን በቅጡ የተረዱት እጅግ አብዝተው ሲጮሁና "መንግስት ምን እያደረገ ነው ?" ሲሉም ሲወተውቱ ነበር፡፡ ሰሚ የለማ!

የትህነግንም ጉዳይ "ሳይፈፀም አላምንም!" የሚል ካልሆነ በስተቀር እስከማስፈፀሚያ ስልቱ ቀደም ብሎ ስንለፈልፈው የሠነበትነው የከረመ ጉዳይ ነው!

እርግጥ ነው! ነገ ተነስቶ " የሱዳን ወታደሮችን ገለው ጥቁር ክላሽ የወሰዱ ፀብ አጫሪ ሽፍታዎች!" ብሎ በሚገልፅ ስርአት እምነትና ተስፋ እንዲሁም መግባባት ማጣት እንጂ ፥ ድንፋታሟን ድርቡሽ ሱዳን የአርማጭሆ ጥቂት ገበሬ እያሯሯጠ ካርቱም እንደሚያደርሳት በልበ ሙሉነት መናገር እችላለሁ!

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግን መቼ ነው ተሰብስቦ ፥ እጁን አስቆጥሮ " አሸባሪ" ብሎ የፈረጀውን በድጋሜ " አሸባሪ አይደለም!" ብሎ እጅ እንዲያስቆጥር የሚደረገው?

ያም አለ ይህ አለምን ዳር እስከዳር ያነጋገረው በአማራዎች ላይ የተፈፀመው የዘር ፍጅት ለአፍታ የማንተወው አብይ አጀንዳችን ነው! ከሱ ነቅነቅ ማለት አያስፈልግም!

#Stop_Amhara_Genocide
#Oromia #Wollega
#እምቢ
403 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 08:32:36 በምዕራብ ወለጋ በሸኔ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 1 ሺሕ 600 መድረሱ ተገለፀ!!

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በታጣቂዎች በጭካኔ የተጨፈጨፉ ነዋሪዎች ቁጥር ከ1 ሺህ 600 በላይ እንደደረሰ የዓይን እማኞች እንደነገሩት ጠቅሶ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ አስነብቧል።

የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ዓይን ምስክሮች በጭፍጨፋው ማግስት 900 አስከሬኖችን እንደቀበሩ ተናግረዋል።

የውጭ ዜና ምንጮች በበኩላቸው የተጨፈጨፉት ንጹሃን ቁጥር ከ600 በላይ መሆኑን እና ቁጥሩ ግን ሊጨምር እንደሚችል ዘግበዋል። መንግሥት ምን ያህል ንጹሃን እንደተገደሉ እስካሁን በይፋ አልገለጸም።
388 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 10:37:22
406 views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 12:01:51
Wolega
357 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 12:28:07 #አስቸኳይ_መልእክት_ወለጋ!
በምዕራብ ወለጋ ዞን በቶሌ ከተማ ጉትን ሰፈር በተባለው አካባቢ ከተፈጸመው የጅምላ ግድያ ተርፈው በየጫካው የተበተነው ግማሽ ያህሉ ነዋሪ በተደረገው ጥረት በአርጆ የመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በየጢሻው ገብተው እስካሁን ያልተገኙ ህጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በመኖራቸው፤ ጥቃት ፈጽሞ ጫካ የገባው ሐይል ተጨማሪ ጥፋት እንዳያደርስ ከፍተኛ የሆነ ሐይል ከመንግሥት በኩል ያስፈልጋል።

#በተጨማሪም ነቀምት ጀምሮ እስከ ጊምቢ መካከል ባለው አርጆ ጉደቱ፣ አርጆ አውራጃ፣ ቶሌ፣ ጆግር፣ አባሴና ወሎሰፈር፣ሜጢ፣ እሁድ ገበያ፣ እና እስከ ጊምቢ ከተማ ድረስ የምትገኙ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።

ከነቀምት እስከ አጋምሳ የምትገኙም በጽጌ 24፣ ጃርሶ፣ ኡኬ፣ መንደር 10፣ አባሙሳ፣መ.11 ጉትን፣ መንደር9;8፣ አርቁምቢ፣ ያሶ፣ ሶጌ፣ ፊጢበቆ፣ መንደር7; 6; 5; 4 እና ዋጃ፣ ለሊ ማሪያም፣ እንዶዴ፣ ዶሮበራ፣ ሻሾበር፣ ጌድዮ፣ ቆፍቆፌ፣ ሐሮ፣ ኪረሙና አጋምሳን ጨምሮ ጃቦዶበንና በአሙሩ ወረዳ ስር የምትገኙ ሁሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።

ከቱሉጋና፣ ጫንጮ፣ ለጋዲ፣አሊጎራ፣ጫልቲ፣ ጋሌሳ ጨሩ፣ አሩሲ፣ ለጋጎርፌ፣ ሎሚጫ፣ ጨቆርሳ፣ ጎርቴ፣ ወባጥጭ፣ ዳልጆ፣ መንደር 21፣ ቆጨራ፣ ባታ ማሪያም፣ መድሐኒያለም፣ ጉደያቢላ፣ ሐሮ ሾጤ፣ ደቢስ፣ ጃርቴ ጃርዴጋ፣ ሻምቡ፣ በፊንጨዋ ና ቱሉዋዩ(አቤደንጎሮ) ወረዳ ስር የምትገኙ ሁሉ በአስቸኳይ የፀጥታ ሐይሉ በተጠንቀቅ ይቁም።

ከባኮ ነቀምት የምትገኙ ባኮትቤ 02፣ አኖ፣ ጉባሰዮ፣ አርብ ገበያ፣ ልጎ፣ አለልቱ፣ሐሙሲት፣አራተኛ፣ መርካቶ፣ ወጤ እና በሳሲጋ እና በሲቡስሬ ወረዳ ስር የምትገኙ ሁሉ በተጠንቀቅ ሁሉም በያለበት ይዘጋጅ።

ከጊምቢ እስከ አሶሳ ዳቡስ ወንዝ ድረስ ያላችሁ ነጆ፣ ቤጊ፣ አንገር ዲዲሳና ደንቢደሎ አጠቃላይ የአማራ ሰፈሮች ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።

#በመጨረሻም በቶሌ ከተማ እስካሁን ድረስ ስክሬናቸው በመሰብሰብ ላይ ሲሆን የተረፉት በአርጆ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ እንድደርሳቸው የሚመለከተው የመንግስ አካል እና የአለም አቀፉን ማህበረሰብ #አጉልዞ ጥያቄ ጥሪውን እያቀረበ ነብሳቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብሳቸው በሰላም በአፀደ ገነት እንድያሳርፍልን እንመኛለን

ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ መፅናናትን እንመኛለን : ነብስ ይማር!

ከአካባቢው ሰዎች (ተሟጋቾች) በውስጥ የተላከ

አራጋው ሲሳይ
363 views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 10:42:20

305 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 10:57:26
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ስብሰባ ረግጠው ወጡ!
ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአብን አባላት ስብሰባውን አቋርጠው ወጥተዋል። ረግጠው የወጡበት ምክንያት በዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ አማካኝነት ቀዳሚ አጀንዳ ወለጋ ጊምቢ ስለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ብሄራዊ የሃዘን ቀን እንዲታወጅ፣ ስብሰባውም በህሊና ጸሎት እንዲጀመርና ጠቅላይ ሚኒስትሩም በም/ቤቱ ቀርበው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ ለአፈ-ጉባኤው ቀርቦ እንደነበር እና ነገር ግን አፈ-ጉባኤው ግን አጀንዳው እንዲያዝ ባለመፍቀዳቸው እንደሆነ ታውቋል።

በዘር-ተኮር በሆነው ጭፍጨፋ ከ400 በላይ ዜጎቻችንን ባጣንበት ወቅት ስብሰባውን እንደ አዘቦት ቀን መታደም ለህሊናችን ስለከበደን የሚከተሉት የአብን አባላት የም/ቤቱን ጉባኤ አቋርጠን ለመውጣት እንደተገደዱ ከዚህ በታች ያሉ የምክር ቤት አባላት መረጃውን አድርሰውኛል።

1. ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (የባህር ዳር ተወካይ)
2. አቶ አበባው ደሳለው (የጅጋ /ምዕራብ ጎጃም ተወካይ)
3. አቶ ሙሉቀን አሰፋ (የሸበል በረንታ- ዕድ ውሃ ተወካይ)
4.አቶ ዘመነ ሃይሉ (የጭስ አባይ ተወካይ)

መረጃ ያደረሱኝ የምክር ቤት አባሉ አክለውም አቶ ክርስቲያን ታደለ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ስለሆኑና የሳቸው ኮሚቴ ሪፖርት ስለሚያቀርብ ስብሰባውን አቋርጠው መውጣት እንዳልቻሉም ገልጸውልኛል።
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አምበርብር
328 views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 22:01:25
303 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ