Get Mystery Box with random crypto!

አቂደቱል አሻኢራ ወል ማቱሪድይ

የቴሌግራም ቻናል አርማ aqidetulashaira — አቂደቱል አሻኢራ ወል ማቱሪድይ
የቴሌግራም ቻናል አርማ aqidetulashaira — አቂደቱል አሻኢራ ወል ማቱሪድይ
የሰርጥ አድራሻ: @aqidetulashaira
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 566
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራቺሁ የአህለል ሱና ወል ጀመአ ሱፍያ ወንድም እህቶች ይህ ቻናል ስለ አሻኢራና ማቱሪድያ ትክክለኛ አስተምህሮት ስለ ሱፍዬች አስተምህሮት እናደርሶታለn
t.me/aqidetulashaira
ሼር ማድረግን እዳይረሱ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 11:34:28
★قال ابن عطاء الله
إن للدعاء أركانا وأجنحة وأسبابا وأوقاتا
إن وافق أركانه قوي
وإن وافق أجنحته طار إلى السماء
وإن وافق أسبابه نجح
فأركانه= حضور القلب والخشوع
وأجنحته= الصدق
ومواقيته= الأسحار
وأسبابه= الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم
خميس مبارك
ወዳጆቸ ለዱዐ ፦
ማእዘኖች ፣ክንፎች ፣መቃረቢያዎች/ገመዶች/፣ ጊዜዎች አሉት ።
ማእዘኖች ላይ ካረፍ =ጠንከር ይላል
ክንፎች ላይ ላይ ካረፍ= ወደ ሰማይ ይበራል
ገመዶች ላይ ካረፍ =ስኬታማ ይሆናል

ማእዘናቶቹ ~የአላህም ፍራቻ በሰከነ ልብ ማተም
ክንፎቹ ~እውነት ብሎ /ጥርስን ነከስ አድርጎ መማፀን
ጊዜዎቹ ~የለሊት መጨረሻዎች
ገመዶቹ ~በታላቁ ሰው ነብያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ
ትርጉም ፦
ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
40 views☆ ☆, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:13:19
يا صديقي إن شعرت بالوجع وبكيت يوما
فلا تنس نصيبي مما يؤلمك ليس عدلا
أن نفرح سويا وتتألم أنت بمفردك
ጓደኛየ ሆይ ከእለታት አንድ ቀን ሕመም ፣ጭንቅት ፣ትካዜ ተሰምቶህ ካለቀስክ ከሕመምህ የእኔን ድርሻ አትርሳ ምክንያቱም ከፍትሓዊነት አይመደብም የደስታ ጊዜ አብረን በፊሽታ እና በደስታ እየከነፍን የህመምህ ጊዜ ደግሞ አንተ ብቻህን ልትታመም እና ልትብሰከሰክ አይገባም።
96 views☆ ☆, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:02:12
በኑር አበባ የ ተ ዘ የ ነ ው
የበለጥ ቀርቶ የል የለጠቀው

የሆሳን ቀንበር ደርሶ ያነሳ
የቲ ም ነ ት ም በሱ ተ ረ ሳ

የ ጀ ነ ት ሀ ገ ር ማ ና ገ ሻ የ
ምን አየው ይላል አንቱን ያላየ
109 views☆ ☆, 20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 22:47:32 Watch "#YA_NEBI_SELAM_ALEYKE አዲስ #የነሽዳ_ከቨር #በሙነሽድ ኑር አዲስና ኡወይስ ጦለሀ" on YouTube


83 views☆ ☆, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:59:42
ድምቅ ያለ ኽሚስ
በሽቶ እና በጭስ
ተፈጥሮአዊ ሽቶ ምንም ቅይጥ ሳይገባው
በጣም ጠቃሚ ነው ነብያችንም ይወዱ ነበር
እሳቸው ሳይቀቡ በመአዛ ሽታቸው ብቻ እሳቸው
እንዳለፉ ይጠቁም ነበር
እሳቸውም እንዲህ አሉ ሽቶ ስጦታ የተሰጠው
ሰው አይመልሰው ምክንያቱም ሽታው ይማርካል
ሸክሙም ቀላል ነው ።
አል ኢማም አሻፊዒይ እንዲህ አሉ ፦
ሽታው ያማረ ሰው የአእምሮው ማገናዘቡ ይጨምራል
ልብሱ የፀዳ ደግሞ ሃሳቡ ይቀለዋል ።

የሽቶ ጥቅሞች
ጤንነትን ይጠብቃል
ከበሽታዎች ይታደጋል
ማገናዘቢያን ያነቃቃል
ልብን ያ ጠ ነ ክ ራ ል
ውስጣዊ አካሎችን ይጠብቃል
ልብን ያስደስታል
መንፈስን ያድሳል
ውስጣዊ እርካታን ይሰጣል
ይህ ከዑለማዎች መዛግብት ቀንጨብጨብ አድርጌ
ላካፍላቹህ ወድጀ ነው

https://t.me/joinchat/X_6sx4Z6PYEzZWE0
66 views☆ ☆, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:40:37
ይህን ዱዐ ለእኔም ለእናተም ተመኘሁላቹህ
ፈጣሪየ ሆይ
*ከፀጋዎች -ሙሉ የሆነን ፀጋ /በኢማን ላይ መፅናት /
*ከእዝነት -አጠቃላይ የሆነችን አዘኔታ
*ከጤንነት -ምሉእ የሆነን ጤንነት
*ከኑሮ -ጣፍጭ የሆነውን
*ከእድሜ- አስደሳች የሆነውን
*ከሰራዎች -ስኬታማን እሚያሰጠውን
*ከእውቀት -ጠቃሚውን
*ከሲሳይ -ሰፍ ያለውን

ያማረ የጁመዐ ለይል
ተ መ ኘ ው ላ ች ሁ
82 views☆ ☆, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:40:18 https://www.facebook.com/Ustaz-Habib-Esmail-Office-111843721590106/
91 views☆ ☆, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:51:15
ወዳጆቸ ሆይ
ንግግሩ በሶስት ቃል እጥር
ብሎ መቀመጡን አትመልከት
ولقد قيل ፡خير الكلام ما قل ودل
ጥሩ ንግግር እሚባለው
ቃላቱ እጥር ብሎ መልክቱ ግን
ምጥን /ልብ አርስ /የሆነ ነው
እናም አንዱ ታላቅ ሊቅ እንዲህ አሉ ፦
*ወደ ራስህ መለስ ብለህ መመልከትህ
እጅግ በጣም ከበቂ በላይ ነው*
የሌላን ነውር እግር በእግር ከመከታተል ይልቅ
እኔ ማን ነኝ ?ብሎ ቆም ብሎ ማሰቡ ይመረጣል

ተጠንቀቅ ፦
ነውር መከታተሉ ግን ሰዎች ከዛ ነውር ተግባሩ ፣ንግግሩ ፣እምነቱ እንዲርቁ አብጠርጥሮ
ብያኔ ለመስጠት ከሆነ ይህ ከክልክላዊ ሕሜት አይመደብም
ለምሳሌ ፦በምላሱ ሰዎችን እየቀጠፈ ስህተት እሚነዛ ከሆነ እገሌን እራቁት ማለት ተገቢ ነው
እንዲሁም እምነቱ ስህተት ከሆነ እንደ ውሃብያዎች ዐቂዳ ፣እንዲሁም ሌሎች ወደ ጀሃነም አፍፍ እሚወስዱ
እንዲሁም ድርጊቱ ቁርአንን ሲረግጥ፣ ለፃኦት ሲሰግድ ከተመለከትን ነውሩን እየጠቀስን ማስጠንቀቅ ክልክላዊ ሕሜት አይደለም::
107 views☆ ☆, 08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:36:32
አንዱ ታላቅ ዓሊም ፣ የጥበብ መፍለቂያ የሆነት
ቢሽር አል-ሓፊይ የተባሉት እንዲህ አሉ ፦
መለስተኛ እርሃብ ሶስት ነገሮችን ያወርሳል
ልቦናን ይወለውላል
የስሜት ሀይልን ይቀንሳል
ጥርት ያለ እውቀት ያስጨብጣል

@ማስጠንቀቂያ@
ከዚህ እንደሚታወቀው እርሃብ ሁለት አይነት ነው
አንደኛው ፦ከላይ የተጠቀሰው ነው ይህም ጥቅምን እሚያሲዝ ስለሆነ ማውገዝ አይፈቀድልንም
ሁለተኛው ፦የተወገዘው አስከፊ እርሃብ ላይ ሁኖ የተራበውም እርሃቡ ወደ ስርቆት፣ ዝርፊያ፣ አሏህን ወደ መሳደብ እሚገፍፍው ከሆነ ነው

እምነቴ
*አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው
*አሏህ ፍጡራኖችን አይመስልም
*አሏህን በፍጡራን ባህሪ የገለፅ ሙስሊም ሊሆን አይችልም
83 views☆ ☆, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:34:26
من أجمل ما قيل في حب النبي محمد صلى الله عليه وسلم، ما قاله سيدنا أبو بكر الصديق رضي الله عنه:
شربت حب الحبيب محمد كأسا بعد كأس فما نفذ الشراب وما رويت.
يا رسول الله والله إنا لنحبك ونفديك بالروح والمقل والأهل والمال والولد.

ዐለም ላይ ባሉ ቋንቋዎች ሁሉ እንወዶታለን
ከምርጥ ገለፃዎች መካከል ስለ ነብያችን ውዴታ
ከተባሉ ቃላቶች መካከል እውነተኛው አቡ በክር ያሉትን ላስነብባቹህ
የነብያችንን ውዴታ ጥግ ድረስ ጠጣሁኝ
ከፁዋው ላይ ፁዋ እሚገርመው እኮ እሚጠጣውም አላለቀ የእኔም ጥሜ አልቆረጠልኝ
አንቱ የአሏህ መልክተኛ ሆይ አሉ
እኛ ወላሂ
እጅግ በጣም እንወዶታለን
ስለ አንቱ ነፍሳችንን እንሰዋለን
ስለ አንቱ አይን ብሌናችንን እንሰዋለን
ለለ አንቱ ዘመድ አዝማዶቻችንን እንሰዋለን
ስለ አንቱ ሙሉ ንብረታችንን እንሰዋለን
ስለ አንቱ የዐይን ማረፊያ የሆኑ ልጆቻችንን እንሰዋለን
ትርጉም ፦
ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
99 views☆ ☆, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ