Get Mystery Box with random crypto!

TZE - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ tze_news — TZE - NEWS T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tze_news — TZE - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @tze_news
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 853
የሰርጥ መግለጫ

አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከምንጩ ቀድቶ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል።
አሁን ላይ: Al Ain፣ VOA Amharic፣ Ethiopian Insider፣ DW ተካተዋል። ወደፊት BBC Amharic እና Addis Maledaን ጨምሮ ሌሎች ብዙዎች የሚካተቱ ይሆናል።
ቻናላችንን ሲቀላቀሉ መረጃዎቹ ገና በድህረ ገጾቹ ላይ እንደወጡ በቀጥታ ይደርስዎታል።
Contact Us: @tzecontactbot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-08 20:37:55
ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የኢትዮጵያው የድርድር ተስፋ | Sun, 2 Oct 2022 16:21:00 GMT


አሁን ያለውን የግጭት ዐውድ ስንመለከት የአሁኑ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዑህሩ ኬንያታ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የነበሩበትን ሁኔታ ስናይ በማህበራዊ መገናኛና እና በመደበኛ መገናኛ ብዙኃን ለዘብተኛ ግጭት ውስጥ እንደነበሩ ማየት ይቻላል።

አዲሱ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
117 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:26:47
ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት የሰየሙት ሻምበል ትራኦሬ | Sat, 8 Oct 2022 17:13:00 GMT


ረቡዕ በይፋ ሥልጣኑን የነጠቁት የ34 ዓመቱ ትራኦሬ ካዛሬ ሳምንት አርብ በፊት በሀገራቸውም ይሁን ከሀገራቸው ውጭ የሚያውቃቸው አልነበረም። ያለፈው ሳምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ፣ ከሻምበልነት በአንዴ የዓለም ወጣቱ መሪ ካደረጋቸው በኋላ ታዋቂነታቸው በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ተዳርሷል።

ያለፈው ሳምንቱ  የ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
128 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:20:44
የጀርመን ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ልውውጥ እመርታ | Sat, 8 Oct 2022 17:10:00 GMT


ኢትዮጵያ እና ጀርመን በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ከግዜ ወደ ግዜ እየጠነከረ መምጣቱ ተገለጸ ። የጀርመን የከፍተኛ ትምህርት ልውውጥ አገልግሎት በኢትዮጵያ ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት አመራሮች ጋር ባደረገው ውይይት ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተማሪዎች ብቻ ሳይሆን በ መምህራን ጭምር ግ ንኙነታቸውን እያጠናከሩ መም[...]

@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
129 views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 19:52:36
የጀርመን ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ልውውጥ እምርታ | Sat, 8 Oct 2022 16:40:00 GMT


ኢትዮጵያ እና ጀርመን በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ከግዜ ወደ ግዜ እየጠነከረ መምጣቱ ተገለጸ ። የጀርመን የከፍተኛ ትምህርት ልውውጥ አገልግሎት በኢትዮጵያ ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት አመራሮች ጋር ባደረገው ውይይት ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተማሪዎች ብቻ ሳይሆን በ መምህራን ጭምር ግ ንኙነታቸውን እያጠናከሩ መም[...]

@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
146 views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 18:47:02
ጅቡቲ ሰባት ወታደሮቿ እንደተገደሉባት ገለጸች | AlAin News




በጅቡቲ አሜሪካንን ጨምሮ በርካታ ሀገራት የጦር ሰፈር መገንባታቸው ይታወቃል

የጎረቤት ሀገር ጅቡቲ ሰባት ወታደሮች በታጣቂዎች እንደተገደሉባት ተገልጿል።

በሰሜናዊ ጅቡቲ የሚንቀሳቀሱ የጅቡቲ ተቃዋሚዎች በሀገሪቱ ጦር ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ሰባት ወታደሮች መገደላቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።

በጅቡቲ አሜሪካንን ጨምሮ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
190 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 18:12:04
አሜሪካ በ30 የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች | AlAin News




ቻይና በበኩሏ ማዕቀቡ አሜሪካንንም ይጎዳል ብላለች

አሜሪካ በ30 የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች።

የዓለም አንደኛ እና ሁለተኛ ልዕለ ሀያል የሆኑት ሀገራት የሆኑት አሜሪካ እና ቻይና የንግድ ጦርነት ከጀመሩ ቆይተዋል።

ቻይና በወታደራዊ ቴክኖሎጂ በአሜሪካ ላይ የበላይነትን መውሰዷ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
195 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 16:53:58
በኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን የሥራ ጊዜ ተራዘመ | VOA News



የተባበሩት መንግሥታት ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ኮሚሽን የሥራ ጊዜን ለአንድ ዓመት አራዘመ።

መርማሪ ኮሚሽኑ በግጭት ውስጥ በምትገኘው ኢትዮጵያ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲቆይ የወሰነው በጠባብ የድምጽ ብልጫ ትናንት ዓርብ ባሳላፈው ውሳኔ መሰረት መሆኑን አጃንስ ፍራንስ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
205 views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 16:20:17
ሩሲያ በዩክሬን ምድር ምዕራባውያን ጋር እየተዋጋች እንደሆነ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚንስትር ገለጹ | AlAin News




የ70 ሀገራት ወታደራዊ ተቋማት እና ከ200 በላይ የሲቪል ሳተላይቶች ለዩክሬን ድጋፍ እያደረጉ ነው

ሩሲያ በዩክሬን ምድር ምዕራባውያን ጋር እየተዋጋች እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚንስትር ሰርጊ ሼጉ አስታውቀዋል።

ከሰባት ወር በፊት የተጀመረው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ሀያላን ሀገራት ጎራ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
206 views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 15:03:00
ሰዎች ለሰዎች በጦርነት የወደሙ ት/ቤቶችን ሊገነባ ነው | VOA News



ሰዎች ለሰዎች የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በጦርነትና በድርቅ ምክንያት ጉዳት በደረሰባቸው አራት ክልሎች በ 300 ሚሊዮን ብር 16 ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ዛሬ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ሥምምነት ተፈራረሟል፡፡

የት/ቤቶቹ ግንባታ በሁለት አመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
212 views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 14:01:20
የብሪታንያው የንግድ ሚኒስትር ከስራ ታገዱ | AlAin News




ሚኒስትሩ ከስራ የታገዱት ያልተገባ ባህሪ አሳይተዋል በሚል ነው

የብሪታንያው የንግድ ሚኒስትር ኮነር በርንስ ከስራ ታገዱ፡፡

ከአንድ ወር በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት ሊዝ ትሩስ የንግድ ሚኒስትሩን ኮነር በርንስን ከስራ ማገዳቸውን አስታውቀዋል፡፡

ሚኒስትሩ ከስራ የታገዱት የሀገሪቱ ገዢ ፓርቲ የሖ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
221 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ