Get Mystery Box with random crypto!

Tsegaye R Ararssa

የቴሌግራም ቻናል አርማ tsegaye_r_ararsaa — Tsegaye R Ararssa T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tsegaye_r_ararsaa — Tsegaye R Ararssa
የሰርጥ አድራሻ: @tsegaye_r_ararsaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.48K
የሰርጥ መግለጫ

TA

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-01 03:01:41 A life that began in the middle of war, a life that survived three wars, a life that still forges ahead with resilience in spite of the wounds and scars it carries all over her body and soul--the life of one of my former students, Niat Amare.


Meet Niat Amare — passerby magazine
http://passerbymagazine.com/profiles/niat-amare
2.6K viewsedited  00:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 02:05:59 https://www.youtube.com/live/PeR8EIoWeVo?feature=share
2.5K views23:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 01:53:24 #Inbox #Gujii_Boorana

“Dhimmi mootummaan pp Gujii fi Boorana walitti buusuuf deemu sadarkaa hamaarra gayee jira. Gujiin guddoo aaree jira. Har'ayyuu marii cimaatu deemaa jira—Gujii bahaa Gooroodoolaa tti. Kanaaf, osoo seenaan badaan uummata oromoo 2n kana jiddutti hin seenne adaraa karaa dandeettaniin murtii seeraan alaa kana nurraa dhaabsisuuf sagalee nuuf ta'aa! … Rakkoon kun haala hamaaf deemaa jira. Galatoomi.”
4.3K views22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 01:12:28

1.4K views22:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 20:28:14 https://youtube.com/live/o3PcD8_Jjs8
260 views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 18:41:03
#OLA_press_release!
5.1K viewsedited  15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 18:31:45 አዎን:- ከእንደዚህ ዓይነቱ ሰው ጋር መክራከር/መወያየት ክብረ-ነክ ነው:: ለጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ተጨማሪ በር መክፈት ነው:: ለጦርነት ቅስቀሳ ሜጋፎን ማቀበል ነው::

#No_Thank_you_Lidetu!

(ይቀጥላል)
5.9K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 18:10:49 የፊንፊኔ ምሽግነት ጉዳይና የልደቱ "ኦሮሞን በጋራ እንታገል" የደቦ ጥሪ--የመብት ትግል ወይስ የጦርነት አዋጅ?
=============

አቶ ልደቱ አያሌው: የአብይን ፋሽስታዊ አገዛዝ: በ'ስልጣን በእጃችንነው' ጥጋብ የተወጠረውን የኦሮሚያ ክልል ብልጥግናን: የኦሮሞ ብሔርተኛ የፖለቲካ ኃይሎችን: የኦሮሞ ልሂቃንን: እና ባጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብን አንዱን ከአንዱ ሳይለይ: "የአዲስ አበባ ከተማ ስጋት እና የኢትዮጵያ የህልውና አደጋ" አድርጎ በፈረጀበት ፅሁፉ: የጥላቻ ፕሮፓጋንዳን ነዝቶአል: የጥቃት ዒላማ እንዲነጣጠርበት አድርጏል: ዛቻና ማስፈራራት ፈፅሟል: የእንታገለው ጥሪ ለማስተላለፍ ደቦ ጠርቷል: ከጦርነት አዋጅ ያልተናነሰ ቅስቀሳ አድርጏል::

በእኔ እምነት የጦርነት አዋጅ አውጆአል::

እውነተኛ የኦሮሞ ሕዝብ የፍትህ: የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄዎችን ለመድፈቅና ለማንኳሰስ ብዙ ርቀት ተጉዞአል::

የኦሮሞን የአገር ባለቤትነት ጥያቄ አጣሞ በመተርጎም እንደ ጥፋት: እንደ ንፉግነት: አልፎም እንደ ዘረኝነትና እንደ ወንጀል እንዲታይ በማድረግ: የጥላቻ መርዝ ለመርጨት ሞክሯል::

ጽሑፉ ከወጣና መወያያ ርእስ ከሆነ በኃላ ከ5 ባላነሱ ቃለምልልሶችም: የፅሁፉን ወቀሳ: ክስ: ውንጀላና ፍርድ ያስተካክል ይሆናል የሚልን ተስፋ ሁሉ ውሃ በጨመረበት ሁኔታ: የጥላቻ ንግግሩንና "የእንታገላቸው" ቅስቀሳውን ቀጥሎበታል:: በግልፅ ያላቸውንም አንዳንድ ጉዳዮች "አላልኩም" እያለ ለመካድ ሞክሯል:: ሌሎች አዳዲስ ክሶችንም ጨምሯል:--በተለይ በእኔ ላይ:: (ለጊዜው ስለ እኔ የተናገረውን እንተወው::)

በግሌ: የፅሁፉን ይዘትና አቀራረብ በተመለከተ: በሁለት የሚዲያ ቃለ-ምልሶች የተወሰኑ ትችቶችን አቅርቤያለሁ:: ዕድሉን ካገኘሁ ከዚህ በኃላም የቀረ ሂስ ካለኝ አቀርባለሁ::

በዚህ ፖስት ግን አንዳንድ ነጥቦችን (በአስተያየትና በጥያቄ መልክ እየቀላቀልኩ) አነሳና: በተረጋጋ መልክ አቋም ለመውሰድና የራሳቸውን የህሊና 'ፍርድ' ለመስጠት ለሚፈልጉ (ካሉ): የፅሁፉን ሙሉ ቃል እንዲያነቡት እጠቁማለሁ::

አቶ ልደቱ: ከመነሻውም (ልክ እንደ ሌሎቹ የኢትዮ-አማራ የትግል ጏዶቹ ሁሉ): የፊንፊኔን ህልውና እና አገሪቱን ባጠቃላይ 'ኦሮሞ' ከሚባል አደጋ ለመታደግ ስለሆነ: የኦሮሞ የመብት ጥያቄ: ጥያቄ ሳይሆን የስጋት ምንጭ ነው:: ዘረኝነት ነው:: የሌሎች መሻት (መብት የሆነም ያልሆነም) ግን መብት ብቻ ሳይሆን: ከኦሮሞ መብቶችም ይልቅ ቅድሚያና ብልጫ አለው:: (ለእርሱ ኦሮሞ ዜጋ አይደለም ወይምመሆን የለበትም::)

የሚከተሉት ክብዙ በጥቂቱ ለማሳያ ብቻ የማነሳቸው ናቸው::

ለልደቱ: በኦሮሚያ ውስጥ ኦሮሞ ያልሆኑ ግለሰቦችና በቁጥር አናሳ ቡድኖች "የኦሮሚያ ዜጎች ተብለው እኩል መብት ይገባቸዋል" ማለት ዘረኝነት ነው:: የኦሮሞ በሆነችው ፊንፊኔ ውስጥ የሚኖሩ በቁጥር አነስተኛ የሆኑ ቡድኖችን እውቅና መንሳትና እንደሌሉ ቆጥሮ "ቋንቋቸው እንዴት ይነገራል? ባህላቸውስ (ለምሳሌ ኢሬቻ) እንዴት ይከበራል?" ብሎ ማለት ፅድቅ ነው: ዴሞክራሲያዊነት ነው!

ለልደቱ: ኢትዮጵያን ከኦሮሞ ብሔርተኞች ለመታደግ: ከተማውን "እንደ መከላከያ ምሽግ" መጠቀምን መስበክ ዴሞክራሲያዊነት ነው: ሰላማዊነት ነው: ሕዝቦችን ማቀራረብ ነው:: ኦሮሞ በከተማው መብት አለኝ ብሎ ማለቱ ግን የህልውና ስጋት ነው:: አገርን ለመፍረስ አደጋ የሚዳርግ ነው::

ለልደቱ: ኦሮሞን ለማግለል ሲሆን የሕገ-መንግሥት አንቀጽ ይዞ ማላዘን: ለእርሱ ተመራጭ ለሆኑት ("እውነተኛ ኢትዮጵያውያን") ዜጎች ሲባል: የኦሮሞንና የኦሮሚያን መብት ለመግፈፍ ሲፈለግ ደግሞ ሕገ-መንግሥቱን እንደ ችግር መቁጠር (ብልጣብልጣዊ መሙለጭለጭ ሳይሆን) የመርህ ሰው መሆንነው::

(ዴሞክራሲያዊ ምርጫ አለመሆኑን ተቀብለን) በከተማው መራጭ ህዝብና ምክር ቤት ተመርጠው ከንቲባ የሆኑትን ግለሰቦች: ሰውን የደም ማንነት ቆጥሮ (ethnic profiling) አድርጎ: "ከኦሮሚያ የመጡ ናቸው": በመሆኑም የፌደራሉን: የኦሮሚያ ክልልን እና የከተማውን አስተዳደር ኦሮሞዎች ተቆጣጥረዋል" ብሎ ብሔር የጥቃት ዒላማ ማድረግ: የጥላቻ ሳይሆን የፍቅር ንግግር ነው:: "ሃሳብን" በነፃነት ማንሸራሸር ነው:: (Ethnic profiling የዘር ማጥፋት ድርጊት መንደርደሪያ—prelude—መሆኑን ልብ ይሏል::)

ለአቶ ልደቱ:- "በአጠቃላይ: የኦሮሞ ብሔርተኞች አሁን ላይየያዙትን የተሳሳተ አካሄድ በአስቸኳይ ካላቆሙ..." ሌላው ህዝብ እነሱን ተቃውሞ በስሜት እንደሚንቀሳቀስ: እንደ ሕወሃት: የበላይነታቸው (ኦሮሞ የበላይነት ላይ ነው ማለቱን ያስተውሏል!) ፈተና እንደሚገጥመው: እንደትግራይ ኦሮሞዎችም በከበባ ውስጥ እንደሚገቡ...ወዘተ እየጠቀሱ የኦሮሞን ሕዝብ ማስፈራራት: እንዲሁም: በኦሮሞ ህዝብ ላይ በትግራይ ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጦርነት መጥራት/ማወጅ ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ መጨነቅና ማዘንነው:: (እስከአሁንም በአብይ እየተፈፀመ ያለው አይበቃ ይመስል!)

ለአቶ ልደቱ: ኦሮሞ የመብት ጥያቄ ማንሳቱ: "ተያይዞ መጥፋትን" ያስከትላል:: ይሄም ዛቻ አይደለም:: ይሄም የጦር አዋጅ አይደለም::

ለአቶ ልደቱ:- "የአዲስ አበባ ሕዝብ በአግባቡ ከነቃና ከተደራጀ ራሱን በብቃት መከላከል ይችላል": ለዚህ "ትግል" ደግሞ "ጊዜን ቀድሞ መገኘት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን" እያስረገጡ ጥሪ ማድረግ ብሔር ተኮር የጥቃት አቅጣጫ ማሳየት: ጦርነት ማወጅ አይደለም::

ለልደቱ: የፊንፊኔ ጉዳይ: "ይህ ትውልድ በጋራ ሊቆምለትና ... ሊሞትለት የሚገባ" አጀንዳ ነው እያሉ ጥሪ ማድረግ የጦርነት አዋጅ አይደለም:: "ፍፁም ሰላማዊ" ፖለቲካ ነው::

እንደ አቶ ልደቱ አቋም:- የፊንፊኔ ጉዳይ: "የመላው የአገሪቱ ሕዝብ የህልውና አደጋ መሆኑን በመገንዘብ 'በጊዜ የለንም' ፍጥነት ሁላችንም በጋራ ቁመን በአስቸኳይ ልንታገለው ይገባል" ብሎ በኦሮሞ ላይ ለመተባበር ደቦ መጥራት:
ከዚህም አልፎ: ለዚህ ትግል "የወረቀት መግለጫ መስጠት በቂ አይደለም" ማለት: የጦርነት ቅስቀሳ አይደለም::

ከላይ እንደገለፅኩት: እነዚህና መሰል ንግግሮች: ዛቻ ናቸው:: የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰበዞች ናቸው:: ብሔር ተኮር የጥቃት አቅጣጫ ማማመላከት ነው:: አንድን ሕዝብ ለይቶ የጥቃት ኢላማ በማድረግ: ለዘር ማጥፋት ጥቃት ማመቻቸት ነው:: የእንታገለው ጥሪው: በጋራ እየቆምንም እየሞትንም: በአስቸኳይ: እንታገለው ማለት: የጦርነት ቅስቀሳ ነው:: እዚህ ያልጠቀስኳቸው ማንኳሰስ: ማጣጣልና: መናቅ: የትግል ጥያቄዎችን በመቆልመም ሌላውን ሕዝብ በሚያደናግጥ መልክ ማቅረብ:ወዘተ: ትንኮሳ ነው::

ይሄ ሁሉ ተጠያቂነት የማያስከትል አይደለም:: የመናገርና ሃሳብን የመግለፅ መብት: ዘር-ተኮር ልዩ ቆጠራን (ethnic profiling ን) አይጨምርም:: የጦር ሰበቃን አይጨምርም:: የጥላቻ ፕሮፓጋንዳን (hate speechን ወዘተ) አይጨምርም:: የዘረኝነት ንግግርንና የጦርነት ቅስቀሳን አይጨምርም:: እነዚህን እያደረጉ: በመናገርና ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ሥር መደበቅ አይቻልም::

እነዚህን የመናገር መብትን ገደቦች የማይቀበል ሰው: "እኔ እንደልቤ ልሳደብ: እናንተ እንዳትተቹኝ" የሚል: ይሉኝታ እንኳን የሌለው: መረን የወጣ ሰው ነው:: "ፕላትፎርምመነፈግ የለብኝም: እንዲያውም በሙግት አደባባይ ወጥቼ: "ይሄንን ማለቴ ትክክል መሆኑን ለማሳየት ልከራከር" ማለት "እስካሁን የተሳደብኩ ስለማይበቃ በተጨማሪ እንድሳደብ መድረክ ይፈጠርልኝ" እንደማለት ነው::
6.0K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 05:08:01 This story is not just about the fight against oppression, but it is also a reminder of the importance of preserving cultural norms and the ways of life of indigenous people. It highlights the need to recognize and respect the rights of all people, regardless of their ethnicity, religion, or background.

~ E,KGC, 30/03/2023
4.0K views02:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 05:08:01 The Unyielding Resistance of Fixeebo, Biifebo, and Mansido: A Tale of Oppression, Rebellion, and Justice in Hadiya
(By E.K GC)
=============
The Hadiya people have a long and proud history. They are a Cushitic people living in southern Ethiopia, with a distinct language, culture, and way of life. Their land is rich in natural resources, and they have always been self-sufficient farmers and pastoralists. But their history is also one of oppression and resistance, of colonization and rebellion, of injustice and justice.

The story of Fixeebo, Biifebo, and Mansido is a story of this struggle. It is a story of how a group of Hadiya leaders came together to defend their people's rights and to fight against the forces of domination and exploitation.

The tale begins in the late 19th century when the neftegna rulers, who were northern Ethiopian elites, arrived in Hadiya. They were seeking to expand their territory and to establish control over the southern regions of Ethiopia. The Hadiya people had never been conquered before, and they were not willing to submit to the neftegna rule. But the invaders were powerful and well-armed, and they had the support of the Ethiopian imperial government.

The land where the present Wachemo city is situated was part of the Witto subclan of Leemo Hadiya. Samar Dama of Samardin was the owner of the hilltop where the present Wachemo city stands. The neftegna rulers negotiated with the Saamar dama to be relocated to Liisana and Alala. The Witto subclan was forced to relinquish a large area of land to the settlement of the neftegna rulers. This was the beginning of a long and bitter conflict between the Hadiya people and the neftegna rulers.

Fixeebo, Biifebo, and Mansido were the three leaders of the Wiito Hadiya who negotiated the deal on behalf of their people. They believed that they could coexist with the newcomers peacefully, but their hopes were soon dashed. The neftegna rulers began to impose their way of life on the Hadiya farmers, taking their harvest, horses, bulls, and bucks. They also engaged in raping young girls, which was a total disregard for Hadiya cultural norms, which forbade men from raping women outside of marriage.

The Hadiya people were not passive victims of this injustice. They fought back against the neftegna settlers, raiding their settlements at night and taking back everything that had been stolen from them. This led to a cycle of violence and revenge that lasted for years. The Hadiya people were determined to defend their land, their culture, and their way of life, and they were willing to risk everything to achieve this goal.

Fixeebo, Biifebo, and Mansido were at the forefront of this struggle. They were brave and fearless leaders who inspired their people to resist the neftegna rule. Biifebo, in particular, was vocal in his rebellion against the neftegna settlers. He accused them of being criminals and was jailed several times at Assela and Gulale prisons. At one point, 47 Hadiya strong men were thrown into jail at Gulale in a filthy horse barn, and most of them died of infection from poor sanitation. Some of the rebellious Hadiya strong men were ordered to catch young lion cubs and carry them all the way to Addis Ababa. The lions that are kept in Addis lions zoo were originally caught from Hadiya forests and taken by Hadiya prisoners.

Despite the challenges they faced, Fixeebo, Biifebo, and Mansido continued to fight for their people's rights. They knew that the fight would not be easy, but they were determined to see it through. They formed a united front against the neftegna rulers, and with time, their efforts paid off.

The neftegna rulers were forced to recognize the Hadiya people's rights and to respect their cultural norms. The raids stopped, and the Hadiya people were able to live in peace once again. The legacy of Fixeebo, Biifebo, and Mansido lives on to this day as heroes in the eyes of their people.
4.0K views02:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ