Get Mystery Box with random crypto!

Top Mereja

የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja — Top Mereja T
የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja — Top Mereja
የሰርጥ አድራሻ: @topmereja
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 29.78K
የሰርጥ መግለጫ

-ማስታወቂያ ለማሰራት እና ለአስታየት :- @NatnaelAbreham1
የ Twitter አድራሻ : http://twitter.com/BoleMereja?t=watBbei5PnmgrUd80qQrnw&s=09
ዩቲዩብ : https://youtube.com/channel/UCXcMdhLzUAPeRAxW48JFClQ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-06 20:25:18
በጋርባ-ጉራቻ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ።

[የካቲት 28፣ 2016 – በሰሜን ሻዋ ክልል በጋርባ-ጉራቻቻ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የጋባ-ጉራቻ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የጋርባ-ጉራቻ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የትራፊክ ደህንነት ምክትል አስተባባሪ እንዳስታወቁት አደጋው የተከሰተው ባጃጅ (01-79814 ወይም) ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከመኪና ጋር በመጋጨቱ በጋርባ-ጉራራቻ ከተማ ሃርቡ ባሪይ መንደር የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።

የአደጋው መንስኤ ከመጠን በላይ ፍጥነት ያለው እና ጥንቃቄ የጎደለው የመንገድ ችግር ነው

@topMereja
12.8K viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-27 18:22:18
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና ምዕመናን ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የቤተክርስቲያኗ ምንጭ ገለጹ።

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን የቤተክርስቲያኗ ምንጮች ገልጸዋል።

@topMereja
14.8K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 19:00:37
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዘረፉትን ገንዘብ አልመለሱም ያላቸውን 565 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ::

@topMereja
13.1K viewsedited  16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 17:13:52
ኢፍጣር በጋዛ !

የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት መኖሪያቸውን የፈራረሰባው በጋዛ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን በፈተና ውስጥም የረመዳን ጾም የኢፍጣር ስነ ስርዓትን በፍርስራሾች ውስጥ በጋዛ ሲያከናውኑ ታይተዋል።

@topMereja
12.6K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 20:55:36
ሀዋሳ ሀዘን ላይ ወድቃለች

ከአርባምንጭ ሲመለሱ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ካለፉት የጤና ቡድን ጓደኛሞች መካከል ዛሬ ዘጠኙ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቀብራቸው ተፈፅሟል::

ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ !

@topMereja
13.5K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-20 17:24:23
የባላገሩ ምርጥ የድምጻዉያን ውድድር በመጪው እሁድ የካቲት 17 ፍጻሜውን ያገኛል !

ለአሸናፊዎች እስከ ስምንት ሚሊየን ብር ሽልማት ያዘጋጀውና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን እያሳረፉ የሚገኙ በርካታ አዳዲስ ድምፃውያንን በማፍራት የሚታወቀው ባላገሩ ምርጥ የሁለተኛ ዙር የድምጻውያን የፍጻሜ ውድድሩን የካቲት 17 2016 አ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ከመላው የአገሪቱ ክፍል ከተውጣጡ ከሁለት ሺህ በላይ ከሚሆኑ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የመጨረሻ 7 ድምጻውያን አሸናፊ ለመሆን በመጪው እሁድ ከፍተኛ ፉክክር እንድሚያደርጉ ሲጠበቅ ለአሸንፊዎች ሽልማትም 8 ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት አንደኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ አሸናፊ አንድ ሚልየን ብር የገንዘብ ሽልማት እና ሁለት ሚሊየን ብር የሚያወጣ አልበም እንደሚሰራለት በጥቅሉ የሦስት ሚሊዮን ብር አሸናፊ የሚሆን ሲሆን

ሁለተኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ ተወዳዳሪ ደግሞ 500,000 ብር ሽልማት እና አንድ ሚልየን አምስት መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ የሙዚቃ አልበም እንደሚሰራለት በአጠቃላይ የሁለት ሚሊዮን ብር አሸናፊ እንደሚሆኑ ተገልጿል።

ሶስተኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ ተወዳዳሪ 250 ሺህ ብር ሽልማት እና ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር የሚያወጡ ዘፈኖች በጥቅሉ የ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት ያገኛል ነው የተባለው።

በእለቱ ልዩ ተወዳዳሪዎች የተዘጋጁባቸውን የሙዚቃ ስራዎች በማቅረብ ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ታውቋል።

የውድድሩን የተመደበውን ሽልማት ሶስት አገር በቅል
የፍጻሜ ውድድሩ በባላጉ ቴሌቪዥን፣በባላገሩ የዩቲዩብና ሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎች በኩል በቀጥታ በአገር ውስጥና በመላው አለም ለሚገኙ ተመልካቾች እሁድ የካቲት 17 ከ8 ሰአት ጀምሮ ለእይታ ይበቃል ።

@topMereja
12.6K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-19 21:30:50
«አቶ ታዬ ደንደዓ ይቅርታ ቢደርግላቸው» የጨፌ አባል

«አቶ ታዬ ደንደዓ በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ የፃፉት አሳፋሪ እና ኦሮሞን የሚበትን ነው» አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አንድ የምክር ቤት አባል የሚከተለውን ብሏል «አቶ ታዬ ሰው ናቸው ሊያጠፉ ይችላሉ፣ ለፓርቲውም ለሀገርም የሰሩት በርካታ ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉ፣ በምርጫ ወቅትም ወጣቶችን የፓርቲውን ማኒፌስቶ በማስገንዘብ ትልቅ ስራ ሰርቷል፣ አንድ ጊዜ ይቅርታ ብናደርግላቸው አሪፍ ነው፣ ለምሳሌ በትግራይ ክልል በሀገር ደረጃ ትልቅ ወንጀል እራሱ የፈፀሙ ሰዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ወደ ፌዴራል ስልጣን ሊመጡ ነው፣ እኛ ለምን እንጨካከናለን አሁን ይቅርታ ተደርጎላቸው ከስልጣን ዝቅ ብለው ቢሰሩ እላለሁ» ሲሉ የምክር ቤት አባሉ ተናግሯል።

አቶ ፍቃዱ ተሰማ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷል «ውስጣችን ማፅዳትን አለብን የሚለው የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው፣ ውስጣችንን ካላፀዳን ጠላትን ማሸነፍ አንችልም፣ የትግራይ ሌላ ጉዳይ ነው እዛ እያስተዳደረ ያለው የኛ ፓርቲ አይደለም። አቶ ታዬ በተደጋጋሚ በከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት በክልልም በፌዴራልም ምክር ተሰጥቶት ነበር፣ እልህ አስጨራሽ በሚባል መልኩ እሱን ለመመለስ ጥረት ተደርጎ ነበር በመጨረሻም እርምጃ መውሰድ ግድ ሆኖ ነው የተወሰነው፣ በምርጫ ወቅት ቅስቀሳ አድርጓል ለተባለው ለእሳቸው ብቻ የተሰጠ አይደለም ሁሉም የሰራው ስራ ነው። የሰላም ስምምነት ጥረት ሲደረግ ግጭት በመቀስቀስ ተሳትፏል፣ እንዲሁም በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ የፃፉት የሚያሳፍር እና ኦሮሞን የሚበትን ስለሆነ እዚህ የምትገኙ የምክር ቤት አባላት በግል ተወክላችሁ ሳይሆን ፓርቲውን ወክላችሁ የተገኛችሁ ስለሆነ ዛሬ የቀረበው ያለመከሰስ መብት ማንሳት በዚህ እንዲታይ እላለሁ» ሲሉ ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል።

@topMereja
12.6K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-16 18:22:25
የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ አስታውቀዋል።

በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ሳቢያ ሱማሊያና ኢትዮጵያ ቁርሾ ውስጥ ከገቡ ወዲህ፣ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ወደ ኢትዮጵያ ሲያቀኑ የአኹኑ የመጀመሪያቸው ይኾናል።

ለኅብረቱ የመሪዎች ጉባዔው ትናንት ከገቡት መሪዎች መካከል፣ የናይጀሪያ፣ የደቡብ ሱዳንና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የኮሞሮሱ ፕሬዝዳንት እንዲኹም በእንግድነት የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ይገኙበታል።

@topMereja
13.2K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 17:45:05
የኢቢኤስ ቤት በሀዘን ተውጧል !

የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባልደረቦች በስቱዲዮ ተገኝተው ሐዘናቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።

ነፍስ ይማር!

@BoleMereja
13.4K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-12 21:11:39 ሰበር ዜና

አሽንፈነዋል ! የፋኖ ጦር መሪ እና አስተባባሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአሁኑ ሰዓት  መግለጫ እየሰጠ ነው። ሙሉ መግለጫውን ይመልከቱ



13.2K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ