Get Mystery Box with random crypto!

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀረበ | የዛሬ መረጃ ®

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀረበ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈውና በቅርቡ የተመረቀው "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍ በተለያዩ አካባቢዎች ለገበያ መቅረቡ ይታወቃል።

አሁን ላይም "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍ በኢትዮ ፖስት (Ethio Post shop) በኩል በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀርቧል።

ስለሆነም በቀጣዩ ሊንክ በመግባት ethio.post/product/genera በዓለም አቀፍ እና በመደበኛ የመገበያያ ዘዴዎች ክፍያ በመፈጸም መጽሐፉን መግዛት እንደሚቻል ተገልጿ።

http://t.me/TodayNewsEthiopia