Get Mystery Box with random crypto!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺህ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ የክልሉ ፍትህ | የዛሬ መረጃ ®

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺህ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ÷በክልሉ በ6 የማረሚያ7 ሺህ 7 00 ታራሚዎች እንደሚገኙ አስረድተዋል፡፡

የክልሉ ይቅርታ ቦርድ በዓመት ሁለት ጊዜ ለታራሚዎች ይቅርታ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸው÷ አሁን ደግሞ በቴክኒክ ኮሚቴ ተጣርቶ የቀረበውን መነሻ በማድረግ ለክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቀርቦ ከጸደቀ በኋላ ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አቶ ተክሌ ተናግረዋል፡፡

ታራሚዎችም በታነጹትና በታረሙት መሠረት ወደ ማህበረሰቡ ሲገቡ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

http://t.me/TodayNewsEthiopia