የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ በትላንትናው ዕለት የተደረገውን ጥሪ በመቀበል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት የተደረሰውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመቀበል በዛሬው ዕለት ወደ እናት ቤተክርስቲያን መመለሳቸውን የሚገልዕ ደብዳቤ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በማቅረብ በይፋ መመለሳቸውን አሳወቀች ቤተክርስቲያኗ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ፦ - ወደ ሥራ እንደምትመልሳቸው - ደመወዛቸውን እንደምትከፍል - የታሸገውን ቤታቸውን በመክፈት እንደምታስረክባቸው ገልጻለች። 2.6K views11:59