Get Mystery Box with random crypto!

| የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) • የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በኦንላይን ለ | Ministry of education®

| የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

• የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

• የመውጫ ፈተናው የመደበኛ፣ የማታ እና የርቀት መርሃ ግብር ተመራቂ ተማሪዎችን ይመለከታል።

• በመንግስት እና በግል ዩኒቨርሲቲዎች ተግባራዊ ይደረጋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER