Get Mystery Box with random crypto!

የሁለኛው ዙር መፈተኛ ቀን ታወቀ!!! በምዕራብ ሸዋ ዞን ባሉ 7 ወረዳዎች የመጀመሪያ ዙር | Ministry of education®

የሁለኛው ዙር መፈተኛ ቀን ታወቀ!!!

በምዕራብ ሸዋ ዞን ባሉ 7 ወረዳዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና ያልተፈተኑ ሲሆን የሁለተኛው ዙር ፈተና ቀን ታህሳስ 11 2015 እንደሆነ ዛሬ የሸዋ ዞን ትምህርት መመሪያ አረጋግጧል

ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ዩንቨርስቲዎች ከ ታህሳስ 7-9 ይጓጓዛሉ

የተማሪዎች ዉጤት ታህሳስ ወር መጨረሻ ሚገለጽ ይሆናል

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER