Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግል ተማሪዎች ክፍያን በእጥፍ መጨመሩ ቅሬታ አስነሳ አዲስ አበባ ዩኒቨር | Ministry of education®

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግል ተማሪዎች ክፍያን በእጥፍ መጨመሩ ቅሬታ አስነሳ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለግል ተማሪዎች የትምህርት ክፍያ ላይ የ100 በመቶ ጭማሪ ማድረጉ ከተማሪዎች ቅሬታ ቀርቦበታል።

በዚህም ከፍተኛ ቅሬታ አድሮብናል ያሉት ተማሪዎቹ፣ በተለይ በዚህ ዓመት ለመማር እቅድ ይዘው የነበሩ አዲስ ተመዝጋቢዎች፣ የመግቢያ ፈተናውን ከተፈተኑ በኋላ የዋጋ ጭማሪውን ሲመለከቱ ብዙዎች ማቋረጣቸውን ተናግረዋል።

ከገንዘብ ጉዳይ ጋር በተገናኘ ለተማሪዎች መብታቸውን የሚያስከብርላቸው ጠንካራ ተቋም ባለመኖሩ የትምህርት ተቋማት ብዝበዛ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER