Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ ሀሰተኛ መረጃዎች ስለሚበዛ ጥንቃቄ አድርጉ። ውጤቱ የሚመጣው ያ | Ministry of education®

የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ ሀሰተኛ መረጃዎች ስለሚበዛ ጥንቃቄ አድርጉ።

ውጤቱ የሚመጣው ያልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኋላ አንድ ላይ የሚመጣ ይሆናል።

በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ፈተና ያልተቀመጡ ተማሪዎች በቅርብ ጊዜ ይፈተናሉ። (ከ 56,000 በላይ ተማሪዎች )

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER