Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ውጤቱ እስከ ህዳር 15 ድረስ ይወ | Ministry of education®

የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ

በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ውጤቱ እስከ ህዳር 15 ድረስ ይወጣል የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ተመልክተናል በእርግጥ የፈተና ውጤቱ የሚገለፅበት በዚህ ጊዜ ተብሎ ባይገለፅም ፈተናው በ2ዙር ተሰጥቶ የሁለቱንም ዙር ፈተና ውጤት በአንድላይ አጠቃሎ ውጤቱ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር ገልፆ ነበር የፈተናው ዙር እርማት ተጠናቋል አሁን የሚጠበቀዉ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ተፈትነው ውጤቱን ይፋ ማድረግ ነው
ሆኖም ሁለተኛ ዙር ፈተና መች እንደሚሰጥ የተገለፀ ነገር ባይኖርም ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና ውጤት እንዲገለፅ በተደጋጋሚ ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ
በአጭሩ ውጤቱ እስከ እዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል ፈተናው ት/ት ሚኒስቴር ባቀደው መሰረት ከሄደ ደግሞ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ፈተናው እስኪወስዱ ድረስ መጠበቅ የማይቀር ነው
ተማሪዎችም እንደተለመደው ተረጋግተው እንዲጠብቁ ተጠይቋል

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER