Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦ (ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር) - በተ | Ministry of education®

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦

(ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር)

- በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላም እና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉ እና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማሪዎች በአጠቃላይ 56,000 ተማሪዎች ሲሆኑ በቀጣይ #ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።

- አሁን ለፈተና ለማይቀመጡ 56 ሺህ ተማሪዎች በአንድ ወር ውስጥ ለፈተናው እንዲቀመጡ ይደረጋል።

- ከመስከረም 30 ጀምሮ የሚሰጠው ብሄራዊ ፈተና ዝግጅት እና ህትመት በቴክኖሎጂ የታገዘ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

- ተማሪዎችን ወደ ተመደቡባቸው አካባቢዎች የሚያደርሷቸው የክልል የፀጥታ አካላት ሲሆኑ በዩኒቨርሲቲዎች የጥበቃና ፍተሻ ስራን የሚሰሩት #የፌዴራል_ፖሊሶች ናቸው።

#WMCC / #ኢብኮ

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER