Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል። ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስ | Ministry of education®

በአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል።

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ለሦሥት ቀናት ይሰጣል ተብሏል።

በክልሉ ከ359 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

ፈተናው በክልሉ በሚገኙ 5 ሺህ 395 ትምህርት ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን ከ10 ሺህ በላይ መምህራን ፈተናውን በመስጠት ይሳተፋሉ።

የ8ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋር እና በሐረሪ ክልሎች ትላንት መሰጠት ጀምሯል።

ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER