Get Mystery Box with random crypto!

#Fias777 ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህው አዲሱ የማጭበርበሪያ ዘዴ ልክ እንደ ቲያንስ፣ከ3 | Ministry of education®

#Fias777

ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህው አዲሱ የማጭበርበሪያ ዘዴ ልክ እንደ ቲያንስ፣ከ3 ሚሊዮን በላይ አባል ያለው እና በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሰበሰበው ይህ የonline business website አድራሻውን አጥፍቷል።

ግማሹ :-

* መሬት ሽጦ
* ባጃጁን ሽጦ
*ግማሹ ተበድሮ አተርፋለው በሚል ገንዘባቸውን ያስገቡ ሰዎች በዚህ የonline business website ሿሿ ተሰርተዋል።

ከዚህ በፊት ኢትዮያንቼክ ጉዳዩ እንዳሳሰበው በመግለፅ እንዲጠነቀቁ ቢያሳስብም በበርካቶች ሲተች እና ሲናቅ ተመልክተናል በተጨማሪም ሙሉ ለሙሉ ባይባልም መንግስትም አሳስቦ እንደነበር ተመልክተናል።

አብዛኛው ህዝብ ግን ሲነገረው አልሰማ ስላለ Fiass 777 የተባለው የሌቦች ጥርቅም የብዙሀኑ ገንዘብ ይዞ ላሽ ብሏል።

ባለቤቶቹ የማይታወቁ ሲሆን መንግስትም ተጠንቀቁ ሲል ነበር።
Ethio mereja

ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER