Get Mystery Box with random crypto!

ያልተመዘገበ አይፈተንም      8ቀን ቀረው በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መል | Tmhrt ministers

ያልተመዘገበ አይፈተንም

     8ቀን ቀረው

በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን ይታወቃል። ምዝገባው የካቲት 30/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅና በተቀመጠው ቀነ ገደብ ያልተመዘገበ ተማሪ ፈተና እንደማይቀመጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡


የግል፣ የርቀት እና በበይነ መረብ ተምረው የሚፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ በክፍለ ከተማ፣ በልዩ ወረዳ እና በወረዳ የትምህርት ፅ/ቤቶች እንደሚካሄድ መዘገባችን ይታወሳል።

በ2016 በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ከ870 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Ministers
https://t.me/Tmhrt_Ministers