Get Mystery Box with random crypto!

ይመዝገቡ! የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ የፊታችን ቅዳ | Tmhrt ministers

ይመዝገቡ!

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ የፊታችን ቅዳሜ ይጠናቀቃል።

የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ቅዳሜ የካቲት 30/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።

በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ870 ሺህ በላይ ተማሪዎች እንደሚፈተኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Ministers
https://t.me/Tmhrt_Ministers