Get Mystery Box with random crypto!

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 457 ተማሪዎች የፊታችን እሑድ ያስመ | Tmhrt ministers

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 457 ተማሪዎች የፊታችን እሑድ ያስመርቃል።

ከተመራቂዎቹ 101 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹ 356 ተማሪዎች ደግሞ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰልጣኞች ናቸው፡፡

በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያመጡ 246 የዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችም በዕለቱ ይመረቃሉ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Ministers
https://t.me/Tmhrt_Ministers