Get Mystery Box with random crypto!

'. . ዝናብ ከመሬት ጋር በሚያካሂደው ተፈጥሮኣዊ ዳንስ . . . ተመልካች መሆን አልወድም ፣ | ትዝታዊ🐣

". . ዝናብ ከመሬት ጋር በሚያካሂደው
ተፈጥሮኣዊ ዳንስ . . . ተመልካች
መሆን አልወድም ፣ አካሌ አያርፍልኝም
ምን አልባት በሁለቱ ፍቅር መሃል
መጠመቅ የፈለገ ጥላቻ ስላለኝ
ይሆናል . . . "

/ትዝታ/


| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ