Get Mystery Box with random crypto!

...ያባቴ ረጃጅም እርምጃዎች ያስቀኑኛል... በራፋችንን አቆልቁላ ምትገላመጠውን ጉብታ... እንደ | ትዝታዊ🐣

...ያባቴ ረጃጅም እርምጃዎች ያስቀኑኛል... በራፋችንን አቆልቁላ ምትገላመጠውን ጉብታ... እንደ ውሃ መንገድ ፉት ሲላት አይና እኮራበታለው... በራፌ ላይ ሆኜ ... አባቴ እኮ ነው ማለት ይቃጣኛል...እርምጃዎቼ ያባቴን እስኪያኽሉ... ብዙ ዳዴዎች አልፌያለው...
እርሱም ያኔ...እኔም ዛሬ...ለሌላ ፈተና ዳዴ እያልን ነው...


/ዘካሪያስ/


| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ