Get Mystery Box with random crypto!

'. . አንድ አንዴ መፅሐፍት ውስጥ ማርጀት ያምረኛል ፣ በወደድኩት ገፀባህሪ ነፍስ ውስጥ መብቀል | ትዝታዊ🐣

". . አንድ አንዴ መፅሐፍት ውስጥ ማርጀት
ያምረኛል ፣ በወደድኩት ገፀባህሪ
ነፍስ ውስጥ መብቀል . . በብዕረኛው
መቀለም . . . አንድ አንዴ በሰዓሊያን
ጣት ውስጥ መነደፍ ፈልጋለው . .
አንድ አንዴ ደሞ ፀጥ ያለውን . .
ባህር ናፍቃለው ፣ በተፈጥሮ ውስጥ
መጥፋት መብረር . . . ሰው ሆኜ ሰው
አለመሆን ማየት ያምረኛል . . . ጩኽታም
ነፍስ ነው ያለኝ . . "

/ትዝታ/


| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ