Get Mystery Box with random crypto!

'በወይኑ ስፍራ በጥበብ ላይ ባይኽ ከሴሎ ሴት ልጆች አንዷ አይደለሁም በአታሞ ድምፅ እዳልማርክህ ፣ | ትዝታዊ🐣

"በወይኑ ስፍራ በጥበብ ላይ ባይኽ
ከሴሎ ሴት ልጆች አንዷ አይደለሁም
በአታሞ ድምፅ እዳልማርክህ ፣
እርቃን ስጋ ፣ ቀጫጫ ነፍስ ነው ያለኝ
እደገባሁኹ ቀስ ብለህ ሳለኝ . . . "!

/ትዝታ/

| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ