Get Mystery Box with random crypto!

'. . . ዘናባማ ቀን አሳልፍለው ፣ ሰዎች ፀሃይ እየሞቁ ነው . . እኔ ለብርዱ 'እትትትትት | ትዝታዊ🐣

". . . ዘናባማ ቀን አሳልፍለው ፣ ሰዎች
ፀሃይ እየሞቁ ነው . . እኔ ለብርዱ
'እትትትትት' ስል እነሱ ለሙቀቱ ያራግባሉ
. . ሙቀታቸው ላይ ምደርስ አይመስለኝም
ግን በጊዜዬ ደርሼም እንደምደርስም
አምኜ አውቃለው . . . "

/ትዝታ/


| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ