Get Mystery Box with random crypto!

የኤሌክትሪክ ኃይልን ባሉበት በመሆን መሙላት የሚያስችለው ቴክኖሎጂ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ | TIKVAH-MAGAZINE

የኤሌክትሪክ ኃይልን ባሉበት በመሆን መሙላት የሚያስችለው ቴክኖሎጂ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

ከ900 ሺህ በላይ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ በካርድ ብቻ ባሉበት ሆነዉ የኤሌትሪክ ኃይል መሙላት የሚያችላቸዉ ቴክኖሎጂ በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ።

ቴክኖሎጂው ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ በኦላይን ወይም የካርድ ቁጥርን ከዲጅታል የክፍያ አማራጮች በመጠቀምና ግዢ በመፈፀም ወደ አገልግሎት መስጪያ ማዕከሉ መሄድ ሳይጠበቅባቸዉ ኃይል መሙላት የሚያስችላቸው መሆኑን የዘገበው ካፒታል ነው።

@tikvahethmagazine