Get Mystery Box with random crypto!

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ6 ወጣቶች ህይወት አለፈ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ | TIKVAH-MAGAZINE

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ6 ወጣቶች ህይወት አለፈ

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ በ10 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ሲደርስ የ6 ወጣቶች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ፅ/ቤት አስታውቋል።

አደጋው የደረሰው በእዣ ወረዳ ወርት ቀበሌ እንጨት ጭኖ ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖ የጭነት ተሽከርካሪ በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ ነው። ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸውም እንደሚገኝ ተገልጿል።

@TikvahethMagazine