Get Mystery Box with random crypto!

#Vote 'ጥበብ እንደ የፈውስ መንገድ' (Art As path to Healing) በሚል ርዕስ | TIKVAH-MAGAZINE

#Vote

"ጥበብ እንደ የፈውስ መንገድ" (Art As path to Healing) በሚል ርዕስ በሪድም ዘ ጀነሬሽን አዘጋጅነት በትግራይ ክልል በተዘጋጀውና 59 ታዳጊዎችና ወጣት ሰአልያን በ10 ቡድኖች ያሳተፈው የሥዕል ውድድር ተመልካቾች ድምጽ እንዲሰጡበት ቀርቧል።

እስከ ሐሙስ ሚያዝያ 3 ድረስ ክፍት በሚሆነው የድምጽ አሰጣጥ ወጣቶቹ እና ታዳጊዎቹ የሰሯቸውን ሥዕሎች በሚከተለው ሊንክ በመግባት ሥራቸውን በማየት መምረጥ ትችላላችሁ።

ለመምረጥ https://redeem.tikvahethiopia.net/ ይጠቀሙ።

@TikvahethMagazine