Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ የጀመረበትን 78ኛ ዓመት በማስመልከት ልዩ በረራ ሊያደርግ ነው የ | TIKVAH-MAGAZINE

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ የጀመረበትን 78ኛ ዓመት በማስመልከት ልዩ በረራ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነገው እለት ምሽት በረራ የጀመረበትን 78ኛ ዓመት በማስመልከት በታሪኩ የመጀመሪያ በረራ ወዳደረገበት ካይሮ ልዩ በረራ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።

አየር መንገዱ የመጀመሪያ በረራውን በአሥመራ በኩል ወደ ግብጽ ካይሮ ያደረገው ከ78 ዓመት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1946 ነበር። (ENA)

@TikvahethMagazine