Get Mystery Box with random crypto!

#እንድታውቁት ነገ ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲሱ | TIKVAH-MAGAZINE

#እንድታውቁት

ነገ ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲሱ ገበያ፣ ቀጨኔ፣ ደራ ሰፈር፣ ጥበብ ዕድገት ት/ቤት፣ ችሎት፣ ራስ ደስታ ሆስፒታል፣ እንቁላል ፋብሪካ፣ ገዳመ እየሱስ ቤ/ክ፣ ጭላሎ ኮካ፣ ቤሊየር ሆቴል፣ ቀበና እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉና በከፊል ይቋረጣል።

በተጨማሪም በፊሊጶስ ቤ/ክ፣ እስላም መቃብር፣ ሎሚ ሜዳ፣ ጠሮ መስጊድ፣ አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር፣ ወሰርቢ እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 4:00 እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የጥገና ስራ ለማከናወን ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉና በከፊል እንደሚቋረጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደምበኞች ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ተቋሙ አሳስቧል።

@TikvahethMagazine