Get Mystery Box with random crypto!

#Update: የግለሰቦች የግል መረጃ ያለፍቃድና ባልተፈቀደለት አካል ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚያደ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update: የግለሰቦች የግል መረጃ ያለፍቃድና ባልተፈቀደለት አካል ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚያደርግ አዋጅ በፓርላማ ፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የግለሰቦች የግል መረጃ ያለፍቃድና ባልተፈቀደለት አካል ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚያደርግውን የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።

@TikvahethMagazine