Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከ48 ኢንቨስተሮች 1.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል ማሰባሰቡን ይፋ | TIKVAH-MAGAZINE

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከ48 ኢንቨስተሮች 1.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል ማሰባሰቡን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ በፋይናንስና ከፋይናንስ ዘርፍ ውጪ ባሉ መስኮች የተሰማሩ ከ 48 የሀገር ውስጥና የውጪ ባለሀብቶች 1.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል ማሰባሰቡን ይፋ አድርጓል።

ገበያው 631 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የነበረ ሲሆን የተሰበሰበው ካፒታል 1.5 ቢሊዮን ብር እንደሆነና ከዕቅዱ በ240 በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑ ተጠቁሟል።

@TikvahethMagazine