Get Mystery Box with random crypto!

የስብሰባ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የሚገኘው የመድኃኔዓለም ትምህርት ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር | TIKVAH-MAGAZINE

የስብሰባ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ የሚገኘው የመድኃኔዓለም ትምህርት ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር አጠቃላይ ስብሰባ መጋቢት 22ቀን 2016 ዓ/ም  ከጧቱ 3  እስከ 7 ሰዓት በትምህርት ቤቱ አዳራሽ ይካሄዳል።

በመሆኑም በትምህርት ቤቱ የተማራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በስብሰባው ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ ጥሪአችንን እናቀርባለን።      
    
[ አስተባባሪ  ኮሚቴው። ]