Get Mystery Box with random crypto!

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተቋማዊ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ነገ ይፋ ሊያደረግ | TIKVAH-MAGAZINE

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተቋማዊ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ነገ ይፋ ሊያደረግ ነው

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አዲሱን ተቋማዊ የሰራተኛ ደንብ ልብስ  2ሺ የሚጠጉ ሰራተኞቹ በሚሳተፉበት መርሃ ግብር ነገ ከጠዋቱ 2:00 ላይ ጀምሮ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ኤጀንሲው ለመጀመርያ ግዜም የሰራተኛ እውቅና እና ሽልማት የሚሰጥ መሆኑን ሲገልፅ በዚሁ መሰረት በዕለቱ ከማዕከል እስከ ወረዳ ተቋሙ ለአገልግሎት #ዝግ መሆኑን አሳውቋል።

@TikvahethMagazine