Get Mystery Box with random crypto!

በሰሜኑ ግጭት ምክንያት ላለፉት ጊዜያት ስራ አቁሞ የቆየው የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ስራ ተመለ | TIKVAH-MAGAZINE

በሰሜኑ ግጭት ምክንያት ላለፉት ጊዜያት ስራ አቁሞ የቆየው የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ስራ ተመለሰ

በሰሜኑ ግጭት ምክንያት ላለፉት ጊዜያት ስራ አቁሞ የቆየው የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ምርት ሂደት መመለሱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ አሳውቀዋል።

የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ238 ሄክታር መሬት ላይ ተገንብቶ በ2017 እ.አ.አ ስራ የጀመረ ሲሆን 15 የማምረቻ ሼዶች እንዲሁም የለማ መሬት ለኢንቨስተሮች ዝግጁ መደረጋቸው ተጠቁሟል።

@TikvahethMagazine