Get Mystery Box with random crypto!

#እንድታውቁት በተለያዩ የዓለማችን አገራት ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት እድል አግኝተው ትምህርታቸውን | TIKVAH-MAGAZINE

#እንድታውቁት

በተለያዩ የዓለማችን አገራት ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት እድል አግኝተው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ ስለማጠናቀቃችሁ የተሰጣቸውን ማስረጃ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በኩል ማረጋገጥ እንዳለባቸው ተገልጿል።

ከውጭ አገር የሚገባ የትምህርት ማስረጃ ይህን ካላሟላ አገር ውስጥ አገልግሎት ላይ የማይውል መሆኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ማሳወቁን ለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንባሲ ገጽ ላይ ተመልክተናል።

@TikvahethMagazine